fredag 29. desember 2017

Ethiopia: A Call for Worldwide Remittance Embargo

Worldwide Ethiopian Joint Task Force
December 29, 2017
A Call for Worldwide Remittance Embargo Against the Brutal Ethiopian Regime
To all Ethiopians who are concerned about the dire fate of our country and eager in shortening the suffering of our people under the brutal Woyane regime.
Credible evidences coming from various sources indicate that the TPLF-led regime is immersed in a major political, economic, and security crises. It has come to light that, by all indicators and measures, the regime is in big economic collapse.
A recently leaked document authored by the so-called National Security Council confirms the regime’s anxiety about the economic crisis it has faced in recent months.  This document admits that:
  • Foreign aid has been reduced due to the regime’s worst human rights record;
  • Tourism has shrunk due to the instability throughout the country;
  • Wealthy people and foreign investors have started migrating their money out of the country; and
The regime is therefore convinced that these and other factors are contributing to the general economic crisis.
Meanwhile, in his report to TPLF parliament early November 2017, the Governor of the National Bank highlighted the serious shortage of foreign currency and warned that unless this shortage is resolved in a short period of time, it will aggravate the economic crisis.
Currently, the foreign currency shortage has reached to a level where even regime-run organizations including those which are used for surveillance and repressive purposes, such as Ethiotelecom, are defaulting on their foreign financial obligations. Further, these organizations reported that their inability to import equipment and hardware due to lack of foreign currencies has hampered their operations. As the foreign currency reserve of the country plummeted from $3 billion to $700 million, importers revealed to domestic media that they should wait for more than a year before they receive a Letter of Credit for their imports and even then, they only get a fraction of what they ask for.
As other sources of foreign currency dry up, the regime is placing its hope on the remittance of Diaspora Ethiopians to pick up the slack. The regime has publicly stated that the magnitude of the remittance from Ethiopians living and/or working abroad reaches over $4 billion per year.
There are a few fundamental facts that each Ethiopian needs to keep in mind when discussing the issue of foreign currency in relation to Ethiopia:
  1. The wealth and economy of the country including the foreign trade sectors are vastly controlled by TPLF-owned and affiliated entities such as Endowment Fund for the Rehabilitation of Tigray (EFFORT); Tigray Development Association (TDA), and Relief Society of Tigray (REST);
  2. Those who benefit or hurt by the availability or shortage of foreign currency are mostly the above mentioned TPLF organizations and numerous companies owned by them;
  3. The economic/financial crunch the regime is facing currently will undermine the material, technological and economic capability of its security and police forces that are used to suppress, maim and kill Ethiopians;
  4. Crippling the regime’s economic backbone is a necessary form of struggle to shorten its political lifespan, and depriving the regime access to foreign currencies plays a critical role in this respect.
As every Ethiopian would note, at this moment our people are paying huge sacrifices to regain their freedom and ownership of their beloved country. The popular uprising of the past two years has dragged the regime into a huge crisis despite the fact that it is costing our people very dearly. The political and economic crises the regime is facing right now are in one way or another the fruits of the tenacious popular struggle. However, to ensure that this ever-growing popular struggle becomes victorious, it requires everyone’s action and involvement.  In this regard, we must recognize that Diaspora Ethiopians have a unique opportunity and capacity to undermine the regime’s economic and political power.
At this point, the money we Ethiopians in the Diaspora remit to our relatives back home is the only source of foreign currency for the regime.  Depriving the regime access to this hard currency is a power we have in our hands that we can and must use to exacerbate the regime’s economic crisis and constrain its ability to stifle and repress our people. It must be remembered that we have the responsibility and the ability to weaken the economic muscle of the regime, to shorten the suffering of our people, and ensure that their dear sacrifices are leading to victory.
The Worldwide Ethiopian Joint Task Force is therefore calling upon fellow Ethiopians in the Diaspora to stop remitting money through money transfer channels that allow the regime to acquire the hard currency.
Respectfully and on behalf of the people of Ethiopia, the Task Force calls up on everyone who wants to see an end to the suffering of our people to implement the following strategies and actions:
  1. Stop sending foreign currencies through the formal channels such as Western Union and Money Gram. The following alternative ways are suggested to send money that are deemed to minimize the chance of the regime accessing the hard currency:
    • Ethiopian-owned convenience stores and individuals in your community who are providing money transfer services; ensure they are not regime-affiliated.
    • Individuals in your community who have relatives in Ethiopia that are keen on exchanging Ethiopian birr for hard currency, often at a much better exchange rate than what the banks in Ethiopia offer. These folks often use the hard currency to import goods and services directly for their domestic businesses.
    • Send money through friends and acquaintances travelling to Ethiopia. This allows your relatives to exchange the hard currency in the black market at a higher rate than what the banks offer.
    • Send goods such as laptops and cell phones instead of money; your relatives will sell them for a much better value than they will gain by exchanging the dollar to birr in the bank.
  2. If the formal money transfer channels such as Western Union and Money Gram are your only option and you must send money to Ethiopia, depending on the financial needs of your relatives, the Task Force encourages you to consider reducing the amount and/or the frequency of your remittance by up to 30 percent.
  3. If your relatives in Ethiopia are financially well-off and your remittance has a relatively minimal impact on their economic well-being, the Task Force encourages you to consider stopping sending money altogether for at least a limited time as a show of support to the life-and-death struggle of our people.
  4. As the leaked National Security Council document admitted and the reality on the ground attests, the two-year long political and economic uncertainty is forcing wealthy Ethiopians (most of whom are regime-affiliated) to migrate and money-launder their wealth abroad. Considering this and the desperate need of the regime for hard currency, transferring money to Ethiopia now for commercial or investment ventures will do more harm than good to Ethiopia and Ethiopians. The Task Force therefore calls up on Diaspora Ethiopians who plan to invest in Ethiopia to cancel, delay, or limit their plans or activities for the time being. Doing so will not only support the popular struggle; it will also safeguard your hard-earned money given the uncertain economic and political climate in the country.
The people of Ethiopia will be victorious!
Long Live Ethiopia in glory!
Worldwide Ethiopian Joint Task Force

onsdag 27. desember 2017

ታጣቂ ሃይሎች ዲማ የስደተኞች ካማፕ ውስጥ ገብተው ስምንት ሰው ገደሉ



27-12-2017
Unknown gunmen killed eight South Sudanese refugees, including women and children at Dima Refugee Camp in Gambella region of neighbouring Ethiopia over the weekend, a camp leader said.
Andrew Kaka, chairman of Zone B at Dima camp, told Radio Tamazuj on Wednesday that at least eight people including women and children from the Murle tribe were killed and another person sustained injuries when three unidentified armed youth entered the camp around 7 pm and started shooting at the refugees on 24 December.
Kaka further sad those who lost their lives include three women, four children and an elderly man aged 60.
He pointed out that the eight refugees hailed from Boma state of South Sudan, adding they took refuge in Ethiopia after fighting erupted in South Sudan 2013.The camp leader said the wounded person is now receiving treatment at a healthcare centre in the camp.
Kaka accused a group of local militia protecting gold mines in the region of attacking the refugees.
The camp leader said that the Ethiopian government deployed security forces around the camp since Monday. He noted that the security situation returned to normal. “We are still waiting to know exactly who killed the innocent refugees,” he said.
Ethiopian officials could not immediately be reached for commnent.
Source: radiotamazuj.org

torsdag 21. desember 2017

EPRDF says mistrust and suspicion rife within party;

CURRENT CRISIS DUE TO WEAKNESS OF THE EXECUTIVE

Addis Abeba, December 20/2017 – A statement released from Ethiopia’s ruling party EPRDF ongoing executive committee meeting admitted that the party was facing a gradual & widening “mistrust” & “suspicion” among the four major parties that make up the EPRDF.
The statement further said that although the executive recognizes the reform it has taken in the last two years as encouraging, it admits that it was insufficient and reached at a consensus that the incomplete journey to reform has forced the party to start “sinking” together.
It also said the party has accepted that the recent violence in different parts of the country that claimed the lives of hundreds and left close to 700, 000 Ethiopians internally displaced, bringing the country to a brink of security crisis, was due to the “weakness of the executive” and that the contribution of this weakness was “significant” in the current crisis that plagued the country.
A consensus was also reached among the members of the executive committee that although there were blames to be shared among the different hierarchies of the ruling party, the executive takes the lion’s share of blame for having gradually lost the public’s trust, focusing instead on “internal bickering”.
The statement affirms that a consensus was reached among the executive on future guideline to resolve the current crisis facing the country as a unified front and to “work hard together” to respond to the public’s demand for peace & democracy and to safeguard the federal arrangement of the country, which is under threat due to the recent crisis.
The executive meeting will go on discussing all these pressing issues and will bring its gathering to a “victorious end”, the statement claimed, adding the results of the meeting will be made public subsequently.
addisstandard

onsdag 20. desember 2017

TPLF Heads at the National Intelligence, Defense, and the Federal Police should be immediately removed from their public positio

TPLF-generals-1TPLF Heads at the National Intelligence, Defense, and the Federal Police should be immediately removed from their public positions on constitutional, conflict of interests and criminal grounds!
Birhanemeskel Abebe Segni
The Ethiopian Parliament must demand the immediate removal of the heads of the Ethiopian Federal Police, the Chief of Staff of the Ethiopian Armed Forces, and the head of the Ethiopian national intelligence on constitutional and conflict of interests grounds and the nationwide Ethiopian peoples demand to prosecute these individuals for the crimes of ethnic cleansing and crimes against humanity they committed against the Ethiopian people either directly by their actions or by order and instructions they gave to their subordinates.

The heads of these Ethiopian government institutions should have been loyal only to the Ethiopian constitution and the Ethiopian people. But, because of these individuals membership in the TPLF executive committee and central committee, there are abundant pieces of evidence to prove that these individuals loyalty to TPLF is way greater than their loyalty to the Ethiopian constitution and the Ethiopian people.

Now because of the TPLF members at the helm of these institutions, these important security sector institutions are entirely turned into not only partisan institutions serving TPLF interests alone, but also committing ethnic cleansing and other crimes against humanity throughout Ethiopia. As long as these public institutions remain loyal only to the TPLF and serve the exclusive interests of the TPLF members and their supporters, the killings and tortures of the Ethiopian people will not be stopped; rule of law will not be upheld, democracy and representative governance will not be established in Ethiopia. Pending the full and complete overhaul of these institutions, the Ethiopian parliament must demand the prime minister to immediately remove them or defund these institutions and withhold the salaries and other benefits of these TPLF members.

If the Prime Minister refuses to abide by the call of the parliament, the parliament should vote the prime minister himself out of office. The parliament should also investigate cases of ethnic cleansing and crimes against humanity committed by the heads of these institutions and their subordinates. The parliament can dishonorably discharge these officers from their positions and call for their criminal prosecution at the court of laws.

The OPDO and ANDM members of the parliament should table these issues as the top parliamentary agendas and lead the rest of the members to support these agendas. It is important to note that, the OPDO and ANDM members alone can accomplish most of those tasks

tirsdag 19. desember 2017

Dozens dead in Ethiopian ethnic clashes – BBC News


18-12-2017(BBC) At least 61 people have been killed in clashes between different ethnic groups in Ethiopia’s Oromia region since Thursday, officials said.
It is not clear what caused the latest violence between ethnic Somalis and Oromos.
But it comes after soldiers shot dead 16 ethnic Oromos at a protest on Tuesday, reports Reuters news agency.
Ethiopia’s Oromia and Somali regions share a long internal border and in the past have fought over grazing land.
Oromia government’s spokesperson, Adisu Arega, announced the deaths on his Facebook page.
He said 29 ethnic Oromos were killed between 14 and 17 December and 32 ethnic Somali Ethiopians were killed in revenge attacks.
He added that the clashes happened in the region’s Hawi Gudina and Daro Lebu districts.
What is behind the long-running conflict?
Historically, the relationship between Somalis and Oromos has been characterised by territorial competition which often leads to disputes over resources, including wells and grazing land.
These conflicts can cause the displacement of tens of thousands of people.
In 2004, a referendum to decide on the fate of more than 420 kebeles – the country’s smallest administrative unit – gave 80% of them to Oromia.
Following the outcome, tens of thousands of ethnic Somalis reportedly fled the areas for fear of repercussions.
The decision has still not been implemented and this is one factor behind the current conflict.

mandag 11. desember 2017

“ህወሓት በሰባት ገፅ መግለጫው ምንን ሊነግረን ሞከረ?”

የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ የልቦናዬን በር ከፍቼ ኣነበብኩት። ካንዴም ሁላቴ፣ከሁለትም ሶስቴ። ይህም ኣልበቃ ብሎኝ ደግሜ ደጋግሜ ኣነበብኩት።
በሚቀጥሉት ጥቂት ምዕራፎች የግል ትዝብቴን በራሱ በህወሓት ት አንደበት ላድማጭና ኣንባቢ ለማካፈል እሞክራለሁ።
ሾህን በሾህ ፤ በሬን በገዛ ቆዳው … ፀጋዬ ገብረመድህን ነበር ያለው?
ሲጀመር ሰባት ገፅ ለመግለጫ አያሌ ገፅ ነው። የስብሰባውን ርዝመት ለማመላከት ከሆነ ለአንድ ሳምንት አንድ ገፅ እንደ ገፀበረከት ተችሮናል። ነገሩ ግን ችሮታ ሳይሆን አዲስ የሚነግሩን ከመታጣቱ ይሁን? ያሰኛል።
“ህወሓት/ኢህአዴግ” የምንላቸው እኛ ነበርን። ተቃዋሚዎች። የሁለቱን አንድነት እንጂ ልዩነት መለየት ተቸግረን። እነሱም እንደኛው ቸግሯቸው ይሆን? ነው ወይስ የባለቤትነት ጥያቄ መጥቶባቸው? ወይስ ከኢህአዴግ ተነጥለው ለብቻቸው ከመቆሙ ብርድ ብርድ ብሏቸው ይሆን? ለማንኛውም አዲስ አባባል ነው።
ስለብርድ ከወራን ትንሽ ሙቀት የተሰማቸው ከህወሓቶች ይልቅ ደጋፊዎቹ ይመስሉኛል። ህወሓቶች “ስር ነቀል ግምገማ” አድርገን “የአመራር ሽግሽግ” አደረግን ኣሉ እንጂ ከሥር-መሠረቱ የነቀሉትን ችግር እንኳን አልነገሩንም። ሰባት ገፅ ከፈጀ መግለጫ ይህንን ብንከጅል በዛብን?
ነው የታሪክ ውደሳው ነሽጧቸው ይሆን? ድርጅታቸው “በሰከነ ሳይንሳዊ አመራር” ፣ “በትክክኛና ••• በጠራ መስመር” የሚመራና “የደመቀ ታሪክ መስራት የቻለ አመራር ባለቤት በመሆኑ ነው?” ብሎ መጠየቅ ተገቢ ነው። ደግሞስ “እጅግ የሚያኮራ ተግባራትን የፈፀመ ድርጅት” እንዴት ኣይኮራበትም?
የሚገርመው ከሙገሳውና ከመፃደቁ ቀጥሎ የተባለውን አለመስማታቸው ነው። አዙሪት፣ አዙሪት፣ አዙሪት፣ አዙሪት–አራት ግዜ ኣዙሪት–መባሉን ዘንግተው ይሆናል። ደግሞ አልፈርድባቸውም። ይህን ያክል ጥልቅ የሆነ አዙሪት ውስጥ የገባ ድርጅት እንዴት ሊቀመንበርን በምክትል ሊቀመንበር በመተካት ብቻ ሊወጣው ይችላል የሚለውን ጥያቄ ለመጠየቅ መልሱን ፈርተው ይሆናል።
የግዜም ጉዳይ መጠየቅ ተገቢነት አለው። ለመሆኑ ህወሓትና “እስቲራቴጅክ አመራሩ” አራቴ የማሉበት የኣዙሪት ጉድጓድ የገቡት መቼ ነው? የመንግስት ሥልጣን ሳይዙ? ሥልጣን በብረት ጥርሳቸው ከቆነጠጡ በኋላ? ከስንጠቃው በፊት ወይ በኋላ? “ታላቁ” መሪኣቸው ከመሞቱ በኋላ ነው በፊት? ይህንን አልነገሩንም። ህወሓት/ ኢህአዴግ በትረ-ሥልጣኑን ከተቆናጠጠ ወዲህ ወርቃማው ዘመናችን የትኛው እንደሆነ ቢያስታውሱን ደግ ነበር። ከመለስ ሞት በፊት ከሆነ “የመለስን ለጋሲ ማስቀጠል” ብሎ ነገር ምንድነው? ወይዘሮ አዜብ አደብ ገዝተው እንዲቀመጡ ለማስታወስ ካልሆነ በቀር?
ህወሓት/ ኢህአዴግ “ለህዝብ ጥያቄዎች በቂ ምላሽ መስጠት ላይ ሰፊ ድክመት” የታየበት ከመቼ ጀምሮ እንደሆነ ያልነገሩን አሁንም ጆሮኣቸው እንደተደፈነ ስላለ ይሆን? አዙሪት የተገባው “ከታላቁ መሪ” ህልፈት በኋላ ቢሆንማ ዶክተር መረራ “ህወሓት/ ኢህአዴግ የሚናገር አፍ እንጂ የሚሰማ ጆሮ የለውም” የምትለውን ታሪካዊ ትችት በምርጫ 2005/97 የምረጡኝ ክርክር ሳይሆን በ2010/2002 በወረወሯት ነበር።
ያለፈው ይቅር ቢባል እንኳን፣ አሁንስ ጆሮኣቸው የህዝብን ጥያቄዎች ሰምቶ ባግባቡ ለመመለስ ምን ያክል ክፍት ይሆን ብሎ መጠየቁ አግባብነት ያለው ጥያቄ ነው። ህዝቡ “ልማቱም ዴሞክራሲውም የት አለ?” ሲል እንደ ቆየ እንዳልሰሙ “በአገራችን ታሪክ ተወዳዳሪ የማይገኝለት የልማትና ዴሞክራሲ ስርዓት” ገነባንልህ ይሉታል። ከለመድነው አምባገነናዊነት የተለየ አዲስም፣ ፌዴራላዊም፣ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ከአዋጅ ባለፈ አላየንም እየተባለ “አዲሲቷን ፌዴራላዊት ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ”ን እውን ኣደረኩላችሁ እያለ ይመፃደቃል። ችግሮቻችን “የአፈፃፀም” ብቻ ሳይሆኑ የፖሊሲም ናቸው ብለው እንዳልወተወቱት አሁንም “በገጠርም በከተማም የቀረፅናቸው ፖሊሲዎችና የቀየስናቸው ስትራቴጂዎች ትክክለኝነት” አያጠራጥሩም ይለናል።
እዚህ ላይ ህወሓት እራሱን ሊኮንን ባልተገባ እላለሁ። ህወሓት የህዝብ ጥያቄ ሳይሰማ ቀርቶ መች ያውቃል? እንኳን የህዝብ ጥያቄን ከመኝታ ቤት ሹክሹክታ ጀምሮ የመሸታ ቤት ሃሜት ሳይቀረው የእግር ኮሽታን እንኳን ይሰማል። አለበለዚያ አንድ-ለአምስት ብሎ ለምን ይለፋል? ህወሓት የህዝብ ጥያቄም ይመልሳል። መልሱ በጥይት ባሩድና በእስራት ሆነበት እንጂ!
አሁንስ ይህ ብቸኛው መልሳቸው ላለመሆኑ ድመት ከሁጃጅ መልስ ለአይጥ ሰጠች ከተባለው ማረጋገጫ የዘለለ ምን ኣለ?
ህወሓት ከህዝቡ ይልቅ የ”ውድ የኢህአዴግ እህትና አጋር ድርጅቶች”ን ዐይኖች በዋርካ ቅጠል ለመጋረድ ሲለፋ ማየት ምንኛ ያስገርማል። የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ መግለጫ እንደሚያስታውሰን “በእህትና አጋር ድርጅቶች መካከል ለበርካታ አስርት አመታት የነበረውን በመርህ እና በትግል ላይ የተመሰረተ ውህደት፣ ለዙርያ መለሽ ስኬት ያበቃን የተግባር አንድነት” ከጊዜ ወድህ “እየተሸረሸረ” መጣ ይለናል። በህወሓት ስሌት “እህትና አጋር” ሁሌም የማያድጉ ህፃናት ስለሆኑ ይህ አባባሉ ሊደንቀን ባልተገባ። ግን ግንኙነቱ “በንትርክና በጥርጣሬ” ባህር የተጥለቀለቀው መቼ ነው? ህወሓት የተስፋዬ ጢሞንና የቢተው በላይን የሞግዚት አስተዳደር ረስቶታል ማለት ነው። ነው ፀጋዬ ገብረመድህን እንዳለን የማይረሳው የተወጋው ሳይሆን የወጋው ስለሆነ ረስተውታል ብሎ ይሆን?
ከመግለጫቸው ግን አንድ ነገር ሲቆጨኝ ሌላው ደግሞ ደነቀኝ። ሀላፊነት መውሰዳቸው እንደ ሃይለማርያም ይቅርታ ፀፀትንና እርምትን የማይጨምር እስከሆነ ድረስ የእሳቶች ሁሉ አቀጣጣይ የሆነችውን “ልክ ይገባሉ” አባባል አለማንሳታቸው ቆጨኝ። በህወሓት ምድር ጡረታ የወጣ የሃገር ጉዳይ የሚወሰንበት ዝግ ስብሰባ መጠራትን እንጂ መጠየቅን አይጨምርም መሰለኝ። በዛው አንፃር ከሰባት ገፅ የህወሓት መግለጫ “ኪራይ ሰብሳቢ” የምትለው አደናጋሪ፣ በዛውም ልክ ባዶ ቃል መታጣቷ ነው መጀመሪያ የደነቀኝ። የለመዱት ሲጠፋ ቅር መሰኘት አይቀሬ ነውና እስቲ ላፋልግ ብየ አዲስ ንባብ ስጀምር የኪራዮች ሁሉ እናት የሆነችውን የትግራይ ህዝብንና ህወሓትን ማለታቸው እንደሆነ በማያሻማ መልኩ የተቀመጠችውን “ለዕኩልነትና ተጠቃሚነት የከፈሉት እጅግ ከፍተኛ መስዋዕትነት ሳይበቃውና ተከታታይ ገዢዎች ያሳረፉበት ቁስል በወጉ ሳያገግም ለሌላ የተቀናጀ ጥቃት” ተጋለጥን የምትለዋን ሃረግ ኣገኘኋት። ለመሆኑ ደርግን በመጣላቸው የሚያግበሰብሱት ኪራይ መች ተከፍሎ ያልቅ ይሆን? ስለቁስል ካነሱ የሌላውስ የት ይግባ ኣሉ? በራሱ ሃገር እንደስደተኛ ከቄኤው የተፈናቀለና ከራሱ ውጪ ደራሽ ያጣው ግማሽ ሚሊዮን የውስጥ ስደተኛ ምን ይበል? ለ26 ዐመታት ከማንነቱ በተቀረ ያለ ኣንዳች ጥፋት ወንጀለኛ ተደርጎ ቋንቋው የእስር ቤት ቋንቋ የሆነውስ ምን ይበል?
ባጭሩ ህወሓት መቀሌ ከተመ እንጂ ከተሜ ሆኖ አልተመለሰም። አሁንም የገጠር አራዳነቱ ኣልለቀቀውም። እንዲያውም እርጅና ተደምሮበት እርስ በርሱ የሚጋጭ በሬ ይወልዳል የሚል ተረት ተረት ይተርክ ጀመር። ገና ሥልጣን ተደላድሎ እንዳበቃ በብረት በር ታሽጎ ላይከፈት የተዘጋው ጆሮው አሁንም “ከኣዙሪት” ደብረፅዮን በሚል ታምራዊ ቁልፍ አልከፈት እንዳለው ይገኛል። ዛሬም እንደ ትላንቱ መሰረታዊ ችግሩ የአፈፃፀም ብቻ እንደሆነ አፉን ሞልቶ ሊነግረን ሰባት እንጨት ይቆርጣል። ጉደኛው ህወሓት፣ ጉድ አያልቅበት።

አቶ ጌታቸው አሰፋ እና ዶ/ር ደብረጺዮን የሚመሩት የደህንነት ባለስልጣናት የተገኙበት ሚስጥራዊ ስብሰባ መካሄዱ ታወቀ

የጸጥታ ኃይሎች ዜና (ህዳር 30, 2010 ዓ.ም)
የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት መስሪያ ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው አሰፋ እና አዲሱ የህወሓት ሊቀ መንበር በሆነው ዶ/ር ደብረፅዮን ሰብሳቢነት ከፍተኛ የደህንነት ባለስልጣናት የተገኙበት ስብሰባ ተደርጓል። በዚህ ስብሰባ ላይ በመከላከያ የወታደራዊ መረጃ ሰራተኞች በሚስጥር የተገኙበት እንደሆነ ታውቋል። ስብሰባው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስተር መስሪያ ቤት ጎን በሚገኘው የደህንነቱ መስሪያ ቤት እንደተደረገ ለማወቅ ተችሏል። በስብሰባው ላይ ከተለያዩ ክፍሎች የመጡ የደህንነት ባለስልጣናት በወቅታዊ የሃገሪቱ ሁኔታ ላይ የሚያተኩሩ ዘገባዎችን አቅርበዋል። እንዲሁም በደህንነቱ የተሰበሰቡ የህዝቡን ምልከታ ያሳያሉ የሚባሉ የህዝብ አስተያየቶች ቀርበዋል። በስብሰባው ላይ ህዝቡ ለስርአቱ ያለው ጥላቻ ከመቸውም ጊዜ በላይ እየጨመረ ይገኛል፤ በኦህዴድና ብአዴንም ህወሃትን የሚቃወሙ ድምጾች እየበረከቱ መምጣቻቸውን ተገልጿል። በመከላከያ ሰራዊቱ በከፍተኛ ቁጥር እየከዳ መምጣቱ እና በሰራዊቱ ውስጥ እየታየ የመጣውን ለአዛዦች አልታዘዝም ባይነት የሚያትት ሪፖርት በስብሰባው ላይ የተገኙ የወታደራዊ መረጃ ሰራተኞች አቅርበዋል። ተሰብሳቢዎቹ በሰራዊቱና በአዛዦቹ መካከል ከፍተኛ የሆነ ልዩነት እየተፈጠረ መምጣቱ ከፊለፊታችን ትልቅ አደጋ የደቀነ ጉዳይ ነው ሲሉ መግለጻቸው ተስተውሏል። በተለይ ሃገሪቱ ውስጥ ለሚፈጠሩ ችግሮች ህውሃትን ብቻ ተጠያቂ ከማድረግ ባሻገር የትግራይ ህዝብንም በጅምላ ተጠያቂ የማድረግ ሁኔታዎችም እየተስተዋሉ መምጣታቸውን በስብሰባው ላይ ተነስቷል። በጠላትነት ተፈርጀው ክትትል የሚደረግባቸው ይቅርና ተራው የህብረተሰብ ክፍል፣ የመንግስት ሰራተኞች፣ በመከላከያ ውስጥ ያሉ ወታደሮች፣ በአመራርነት ከሚገኙ የብአዴን እና የኦህዴድ ሰዎች ሳይቀር ህወሓትን በጠላትነት ከመመልከታቸውም በላይ የትግራይ ብሄርን በሙሉ በጠላትነት እንደሚመለከቱ የሚያሳዩ መረጃዎች አሉን በማለት የደህንነቱ ባላስልጣናት አስረድተዋል። ባጠቃላይ አፋጣኝ እርምጃዎች ተወስደው ነገሮች ካልተስተካከሉ በስተቀር በአሁን ሰአት ህዝቡ በመንግስት ላይ ተስፋ እየቆረጠ መጥቷል በማለት አጽንኦት የሰጡ የደህንነት ባለስልጣናት እንደነበሩ መረጃዎችን ያስተላለፉልን ወኪሎቻችን ይገልጻሉ። በስብሰባው ላይ የተጨመቁ የህዝብ አስተያየቶች ናቸው ተብለው የተገለጹት በደህንነቱ የሰብአዊ መረጃ ኦፊሰሮች የተሰበሰበ ስለሆነ ታማኝነቱ ከፍ ያለ ነው በማለት አያይዘው የደህንነቱ ባለስልጣናት ገልጸዋል። ከዚሁ ጋር ተያይዞ የተወሰኑ የደህንነት ባለስልጣናት ህዝቡ እንደዚህ እያማረረ ያለው በመልካም አስተዳደር እጦት ምክንያት ነው በማለት ለማስረዳት ሞክረዋል። ከትግራይ ክልል የመጡ የደህንነት ባለስልጣናት ከትግራይ ክልል ውጭ የሚኖሩት የትግራይ ህዝብ በስጋት እንደሚኖሩ እና በተለይ በአማራና በኦሮሚያ የሚኖሩ ከጠላት ብቻ ሳይሆን ከወዳጅ አባላት ሳይቀር ጥቃት እየተሰነዘረባቸው እንደሆነ አሁንም ምንም አይነት ዋስትና የለንም የሚል አቤቱታ እያቀረቡ እንደሆኑ ገልጸዋል። ይህ ደግሞ በህወሓት ላይ ከውጭም ከውስጥም ከፍተኛ ጫናዎች ውስጥ እንዲገባ አድርገውታል በማለት ተናግረዋል። በስብሰባው ላይ የተገኙ የደህንነት ባለስልጣናት ሰፊ ውይይቶችን ካደረጉ በኋላ ቀጣይ መወሰድ ስለሚገባቸው እርምጃዎች ተነጋግረዋል። በዚህም መሰረት በብአዴን እና ኦህዴድ ላይ ጠንከር ያለ እርምጃ በመውሰድ ድርጅቶቹን ሙሉ በሙሉ የማጽዳት ስራዎች እንዲሰሩ በማለት ለዝርዝር አፈጻጸም የደህንነቱ መስሪያ ቤት አፋጣኝ እርምጃዎችን መውሰድ የሚችልበትን ሁኔታ አጥንቶ ተፈጻሚ እንዲያደርግ ወስነዋል። የጸረሰላም ሃይሎች ላይ በተጠናከረ መንገድ እርምጃዎች እንዲወሰዱ በማድረግ በሃገር ውስጥ እየፈጠሩ ያሉትን ተጽኖ መቋቋምና ጨርሶውኑ ለማጥፋት የሚያስችሉ ተግባራት ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው አጽኖት ሰጥተዋል። የክልሎች የጸጥታ ተቋማት ሙሉ በሙሉ ለደህንነቱ መስሪያ ቤት ተጠሪ እንዲሆኑ በማድረግ የቁጥጥር ተግባራትን በመፈጸም የደህንነቱን ስራ የተቀላጠፈ መደረግ እንዳለበት ወስነዋል። ባጠቃላይ ደህንነቱ መወጣት የሚገባውን ሚና በመጫወት በአሁኑ ሰአት እየተፈጠሩ ያሉ የጸጥታ ችግሮችን ለመቋቋም የሚያስችለውን እርምጃዎች በመውሰድ ሀገሪቷን የማረጋጋት ስራዎችን ማከናወን እንዳለበት በስብሰባው ላይ የተገኘው የህወሃቱ ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረጺዮን አሳስቧል። አያይዞም በመስዋእትነት ያገኘነውን ድል ለማንም አሳልፈን የምንሰጥበት እድል እንደሌለ ከመግለጹም በላይ ህወሃት ከምንጊዜውም በላይ ተጠናክሮ እንዲወጣ ሁሉም የበኩሉን እንዲያበረክት በሥብሰባው ላይ ለተገኙት የደህንነት ባለስልጣናትና የወታደራዊ መረጃ ሰራተኞች አስረድቷል። አቶ ጌታቸው አሰፋ በበኩሉ ከመከላከያ የመጡት የወታደራዊ መረጃ ሰራተኞች ላይ ትልቅ ሃላፊነት መውደቁን በመጠቆም ከደህንነቱ መስሪያ ቤት ጋር እየተናበቡ በሚወርድላቸው መመሪያ መሰረት ስራዎችን እንዲያከናውኑ አሳስቧል። አቶ ጌታቸው አሰፋ በስብሰባው ላይ ብአዴን እና ኦህዴድ የጸረ ሰላም ሃይሎች መጠቀሚያ እየሆኑ ስለሆነ በድርጅቶቹ ውስጥ የማጽዳት ስራዎችን በአስቸኳይ በማከናወን ከምንጊዜውም በላይ ጠንካራ ሆነን እንወጣለን በማለት ገልጿል። በስብሰባው ላይ የተገኙ ወኪሎቻችን እንደሚያስረዱት የወታደራዊ መረጃ ሰራተኞች በከፍተኛ ሚስጥር ስብሰባው ላይ እንዲካፈሉ መደረጉ በመከላከያ እና በደህንነቱ ዋና መስሪያ ቤት መካከል ያለመተማመን እንዳለ ይገልጻሉ። አቶ ጌታቸው አሰፋ ከመከላከያ ጋር ባለው ቅራኔ ምክንያት መከላከያ ውስጥ የራሱን መረብ ለመዘርጋት ሙከራዎችን እያደረገ እንደሆነ ወኪሎቻችን አያይዘው ይገልጻሉ

የአማራ የኦሮሞ እና ወላጆች የልጆቻቸውን አስከሬን እስከመቼ ይቀበሉ?

አዲሡ ሥራ አሥፈፃአሚ ተግባራዊ ሥራውን ጀመረ የ አማራና ኦሮሞ ተማሪዎችን በማሥጨፍጨፍ
በዩኒቨርስቲ ውስጥ እኛም አልፈናል። የብሔር ግጭትን ጨምሮ አልፎ አልፎ በግቢዎች ውስጥ ሁከትና ብጥብጥ ይነሳል። ግጭቶችን ለማብረድ የመንግሥት ፀጥታ አካላት በግቢዎች ውስጥ ትጥቃቸውን አንዠርገው ከመዟዟር ጀምሮ በሌሊቱ መሬት አስቀምጠውን በቆፈን እንድንጠበስ ያደርጉናል። ከብዙ ዛቻ እና ስድብ አለፍ ካለ አስካርባ እና ግፍተራ ነበሩ ቅጣቶች። በዚህ ሁሉ ጊዜ ግን የአካባቢው ማኅበረሰብ እንደወላጅ ከመንሰፍሰፍ ባለፈ እህል ውኃ በማቅረብ እንዲሁም በተማሪዎች እና በፀጥታ አካሉ/የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር መካከል አስታራቂ ሆኖ በመቅረብ ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዲቀጥል በማድረግ ረገድ አይነተኛ ሚና ይጫወት ነበር። በቅርብ ጊዜ እንኳን በመቱ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ወደ ቀያችን እንመለሳለን ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎች በተለይም አባ ገዳዎች እና የኃይማኖት አባቶች በመሐል ገብተው አግባብተው ወደ ግቢ መልሰዋቸዋል። ይህ ከጨዋ ማኅበረሰብ የሚጠበቅ ቅዱስ ማኅበራዊ ኃላፊነት ነው።
*****
“#በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ጎበዝና ታታሪው የምዕራብ #ጎጃም የፈረስ ቤት ተወላጁና በፅንፈኛ #ትግሬዎች በግፋ የተገደለው ወንድማችን #ሀብታሙ #ያለው ይህ ነው።
ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እንመኛለን
ይህ ፈቶ የተለቀቀው ቤተሰቦቹ ስለሰሙ ነው
አዲግራት ውስጥ የምንሰማው ጉድ ከላይ ካነሳነው ፍፁም ተቃራኒ የሆነ ነው። በአዲግራት ዩኒቨርስቲ የሚማሩ ከሌላ አካባቢ በተለይም ከአማራ ክልል የመጡ ተማሪዎችን የከተማው ወጣቶች ከማዋከብና ማስፈራራትም አልፈው ሕይወት እስከመጥፋት የደረሰ አደጋ አድርሰውባቸዋል። (አቶ ንጉሱ ጥላሁንና አቶ ዳንኤል ብርሃነ በፌስቡክ ገፃቸው የሞቱን ዜና አረጋግጠዋል።) አዲግራት ዩኒቨርስቲ በከተማው በመኖሩ ቁጥር አንድ ተጠቃሚዎች የአካባቢው ነዋሪዎች ናቸው። ይህን በመዘንጋት ይሁን ተማሪዎችን የማዋከብ እና ትምህርታቸውን ተረጋግተው እንዳይከታተሉ ወጣቶቻቸው በሕይወት የመኖር ዋስትናቸውን ሳይቀር አደጋ ላይ ጥለውታል። ይህ በምንም መመዘኛ አሣፋሪ እና ለአካባቢው ማኅበረሰብ መልካም ስምም የማይመጥን ርካሽ ተግባር ነው።
*****
አማራነታቸው እንደወንጀለኛ አስቆጥሯቸው የመስዕዋት በግ የሆኑ ተማሪዎች ከሚመለከተው አካል የደህንነት ዋስትና ካላገኙ እዚያው መቆየታቸው ተገቢ ነው ብዬ አላምንም። የትምህርት ሚኒስቴር እነዚህ ተማሪዎች ከትግራይ ክልል ውጭ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመድባቸውና ትምህርታቸውን በአግባቡ እንዲከታተሉ ሊደረግ ይገባል። የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥትም እነዚህ ተማሪዎች እንዳዲስ እስኪመደቡ ድረስ በሰላም ወደ ቀያቸው የሚመለሱበትን መንገድ ሊያመቻች ይገባል። የአማራ ወላጆች የልጆቻቸውን አስከሬን እስከመቼ ድረስ እንዲቀበሉ ይፈረድባቸው?

እያንዣበበ ያለው አደጋና ማድረግ ያለብን (ባይሳ ዋቅ-ወያ)

ለውይይት መነሻ

“ከየት እንደምጀምር ግራ ገባኝ እንጂ ማድረግ ያለብኝን ጠንቅቄ አውቃለሁ፣” አለች ቢምቢዋ ባህር ዳር ራቁታቸውን ፀሃይ ለመሞቅ የተኮለኮሉትን የነጭ ቱሪስቶች ዕርቃነ ሥጋ እየቃኘች።

መግቢያ

በቅርቡ “ድርድር ከወያኔ ጋር” የሚል ጽሁፍ ባንዳንድ ድህረ ገጾች አሳትሜ ነበር። በጽሁፎቹ ይዘት የረኩ በርካታ ግለሰቦች በተለያየ መንገድ ሃሳባቸውን አካፍለውኛል። ብዙዎቹ “የመደራደርን” መሰረተ ሃሳብ ትክክለኛነት ባይክዱም፣ የወያኔ ባህርይ ግን ለየት ያለ በመሆኑ፣ በትግል ስልቱ ውስጥ የትጥቅ ትግልንያላካተተ ተቃዋሚ ድርጅት ከወያኔ ጋር በአቻነት ተቀምጦ ሊደራደር አይችልም የሚሉ ነበሩ። በበኩሌ፣ ለፖሊቲካ ችግር መፍትሄ ሂሳባዊ ፎርሙላ ስለሌለው ይሄኛው የትግል ዘዴ ከዚያኛው የተሻለ ነው ብዬ መሞገት ባልችልም፣ ወያኔን ግን ከሥልጣን ለማውረድ ወይም እንዲ(ያ)ጋራ ለማስገደድ ብቸኛው መፍትሄ “ኃይል” መሆኑን አምንበታለሁ። ምን ዓይነት “ኃይል” በሚለው ላይ ግን፣ ከላይ ያሰፈርኩትን ሃሳብ ከሚያራምዱት ለየት ያለ አስተሳሰብ እንዳለኝ ለመግለጽ እወዳለሁ። የትግል ሥልቱንና መጠቀም ያለብንን “የኃይል” ዓይነት ለጊዜው ወደ ጎን ትተን፣ አሁን ካለንበት አገራዊ ቀውስ በአሸናፊነት ለመውጣት በመጀመርያ ደረጃ መግባባት ያለብን፣ ከወያኔ ጋር መደራደር በሚለው መሰረተ ሃሳብ ላይ ነው ባይ ነኝ። የምንደራደረውም ወያኔን ወዳጅ ለማድረግ ሳይሆን ላገሪቷ የግዛት አንድነትና የህዝቦቿ ሰላም ሲባል፣ የግፍ አገዛዙና የጅምላ ግድያው አብቅቶ፣ አስራ አንድ ምናምን ከመቶ ዕድገቱም ቀርቶብን እስከነድህነታችን በሰላም የምንኖርባትንና ማንም ማንንም የማይገድልበት ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን በጋራ ለመገንባት ነው። ታሪክንማ በተመለከተ፣ ወያኔ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ ውስጥ በጭካኔነቱ ተወዳዳሪ የማይገኝለት ግፈኛ መንግሥት ነበር ተብሎ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተላለፈ እንደሚወሳ ቅንጣት ታህል ጥርጣሬ አይኖረኝም። ያንን ደግሞ ለታሪክ እንተወው።

ዛሬ ባገራችን እየተከሰተ ያለው ነውጥ፣ ፊት ይካሄዱ ከነበሩት ሁሉ በቅርጽም ሆነ በይዘቱ ለየት ያለ በመሆኑ፣ እንደወትሮዬ “ደረቅ ሃሳቦችን” ብቻ ለውይይት ማቅረቡን ትቼ፣ መደረግ ባለበትና ማድረግ ባለብን (action oriented) ተግባሮች ላይ ብቻ ስለማተኩር፣ አንዳንዶቻችሁ በተለይም ካገር ውጭ ያላችሁ የፖሊቲካ ድርጅቶች “የትግል ስልታችሁንና ዕቅዳችሁን ለማስቀየር የተወጠነ” መስሎአችሁ ቅር እንደማትሰኙብኝ አምናለሁ። ዓላማዬ፣ ወያኔን “አላምዶ” ለድርድር እንዲቀርብ ለማስገደድና አገሪቷን ከአደጋ ለማዳን ብቻ ነው።
ወያኔን እንዲደራደር የሚያስገድደው ኃይል ብቻ ነው፣ ግን ምን ዓይነት ኃይል?

ለብዙዎቻችን፣ ትግል ማለት የጦር መሳርያን ያካተተ ክስተት ብቻ ነው የሚመስለን። በታሪካችን አንድም በጠብመንጃ ሳይደገፍ ሥልጣን ላይ የወጣ ያገር መሪ አፍርተን ስለማናውቅ፣ ያለመሳርያ የፖሊቲካ ሥልጣን መያዝና ይዞም ለመቆየት ይቻላል የሚለው አማራጭ በጭንቅላታችን ባለመቅረጻችን መወቀስ ያለብን አይመስለኝም። በበኩሌ፣ ይሄኛው የትግል ዘዴ ከዚያኛው የተሻለ ነው ለማለት ባልደፍርም፣ በትክክል ግን ለማለት የምችለው፣ በዛሬው ዘመን፣ በተለይም ዓለማችን የብዙ ጽንፈኛ ቡድኖች ሰለባ በሆነችበት ወቅት፣ ህዝባዊ ዓመጽ በአግባቡ ከተዋቀረና ከተመራ፣ ከትጥቅ ትግል በተሻለ መልኩ ውጤታማና ዓለም ዓቀፋዊ ተቀባይነት አለው ባይ ነኝ። የትጥቅ ትግል ጭቆናን ለማስወገድ ፈጽሞ አስፈላጊ አይደለም የሚል ድምዳሜ ላይ አልደረስኩም። የታጠቀና የተደራጀ፣ ወያኔን በጉልበት አስወግዶ ሰላምና መረጋጋትንና፣ ብሎም ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት መሰረት ለመጣል የሚችል የታጠቀ ህዝባዊ ሰራዊት ቢኖር እሰዬው ባልን ነበር፣ ግን ያ የለም፣ እንዲኖርም ሁኔታውም አይፈቅድም፣ ስለዚህ ያለን ብቸኛው የትግል ዘዴ ህዝባዊ አመጽ ብቻ ነው። ወያኔን የመሰለ የተደራጀ የፖሊስና መከላከያ ሰራዊት ያለውን ፀረ ህዝብ ኃይል መቋቋም ብሎም ማሸነፍ የሚቻለው ጥሩ አመራር ባለው ህዝባዊ አመጽ ብቻ ነው። ባለፉት ሁለትና ሶስት ዓመታት የኢትዮጵያ ህዝቦች ያለአንዳች መሳርያ ድጋፍ በሰላም ያካሄዱት ህዝባዊ ዓመጽ የወያኔን የሥልጣን ወንበር አነቃንቆ አስቸኳይ ጊዜያዊ ዓዋጅ እንዲያውጅ ማስገደዱ፣ ያለጠብመንጃ መንግሥትን ማንበርከክ ለመቻሉ ህያው ምስክር ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም።

በኔ ግምት፣ ከሕዝባዊው ዓመጽ ቀጥሎ ወያኔን ለድርድር እንዲቀርብ የሚያስገድደው ሌላው ዕውኔታ፣ አንጋፋውና ከደደቢት በረሃ የመጣው አፍቃረ-ጠብመንጃ “ነጻ አውጪ” ትውልድ የተፈጥሮ ህግን ተከትሎ ሲሸጋሸግ፣ ተተኪው ትውልድ ከፊተኞቹ የተለየ አመለካከት ይኖረዋል ብዬ እገምታለሁ። አባቶቻቸውም አስተማማኝና ለዘላለም የሚበቃቸውን ሃብት ስላከማቹላቸው፣ ይህ ወጣቱ ትውልድ፣ ህዝብን በጠብመንጃ አስፈራርቶ ከመኖር፣ ሥልጣንን በዕኩልነት ለመካፈልና የሰላም ኑሮን ለማጣጣም ዝግጁ የሚሆን ይመስለኛል። ትልቁ የወያኔ ደካማ ጎን፣ በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መጠላቱንና የህዝቡን ድጋፍ ለማግኘት ደግሞ የጭቆና አገዛዙን አቁመውና የፖሊቲካ ሥልጣንን ከተቃዋሚ ሃይሎች ጋር በዕኩልነት ተጋርተው በሰላም መኖርን

መምረጥ እንዳለባቸው ጠንቅቀው ያውቃሉ ብዬም እገምታለሁ። ካፒታል ደግሞ በመሰረቱ አብቦ የሚያፈራው ሰላም ሲኖር ብቻ ስለሆነ አባቶቻቸው “ላባቸውን አንጠፍጥፈው ያፈሩላቸውን” ሃብት አጣጥሞ ለመኖር ይህ ወጣቱ ትውልድ አባቶቻቸው ከተቃዋሚ ሃይሎች ጋር እንዲደራደሩ ጫና ያደርጋል ብዬ አስባለሁ። ከዚህ በጥቂቱ በጠቀስኳቸው ምክንያቶች ላይ ተመርኩዤ ነው እንግዲህ ወያኔ ሥልጣን ለመጋራት “ፈቃደኛ” እንዲሆን “ሊገደድ” ይችላል የምለው። ተቃራኒው ምርጫ ደግሞ፣ ለማንኛችንም የማይበጅ የጥፋት ጎዳና እንደሆነ ወያኔም ጠንቅቆ ስለሚያውቅ አንዳንድ ቅድመ ሁኔታዎች ከተሟሉለት ወይም ማስተማመኛ ካገኘ፣ ከመጥፋት ይልቅ ለድርድር ዝግጁ ይሆናል የሚል ፅኑ ዕምነት አለኝ።

አዎ! ወያኔ ካልተገደደ በቀር በፈቃዱ ሥልጣን አይለቅም፣ አይደራደርምም፣ ምክንያቶቹን ባጭሩ ልጥቀስ፣

ሀ) ወያኔ በጠብመንጃ ድጋፍ ሥልጣን ላይ እንደወጣ እንደማንኛውም መንግሥት፣ “ሁሉን አሸንፎ” የመጣ ስለሆነ፣ ሁሌም በጉልበት መግዛትና፣ ማህበረሰባዊም ሆነ ፖሊቲካዊ ችግሮችን በጉልበት መፍታት የሚቻል ይመስለዋል፣ ላለፉት ሃያ አምስት ዓመታትም ይህንን ጉልበቱን በደንብ ስለተጠቀመበት፣ ጠብመንጃ ለሥልጣን መወጣጫ ብቻ ሳይሆን የሥልጣን ዕድሜንም ለማራዘም ፍቱን ነው ብሎ ያምናል።

ለ) ወያኔ ሥልጣን ከመያዙም በፊት ሆነ ከያዘም በኋላ የትግራይንም ህዝብ ጨምሮ የብዙ ኢትዮጵውያንን ነፍስ ስላጠፋና እጁ በደም የተጨማለቀ ስለሆነ፣ ዛሬ ራሱን “ከህዝባዊ ፍርድ” ከሚከላከልበት የሥልጣን ወንበር ከወረደ፣ ደመኞቹ ከነነፍሱ ሊውጡት አሰፍስፈው እንደሚጠብቁት ጠንቅቆ ስለሚያውቅ በተቻለው መጠን ሥልጣን ላለመልቀቅ ይታገላል።

ሐ) ወያኔ በውስጡ ያቀፋቸውና በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የኖኅ መርከብ ተሳፋሪዎች፣ ማለትም ደጋፊዎቹና የድርጅቱ አባላት ያካበቱትን ሃብትም ሆነ ሌሎች ኢትዮጵያውያንን ለመጉዳት እየተጠቀሙበት ያለው የፖሊቲካ ሥልጣን ምንጩ ወያኔ በመሆኑ ይህን መሰል ጥቅምና ኃይል ላለማጣት ሲባል ብቻ ወያኔ ሥልጣን ላይ እንዲቆይላቸው የተቻላቸውን ሁሉ ከማድረግ አይቆጠቡም። ወያኔም ይህንን ጠንቅቆ ያውቃል። ይጠቀምበታልም።

መ) የመከላከያ ሠራዊቱ፣ በታሪካችን ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ፣ በንግድ ዓለም ተሰማርቶ፣ “ከልማታዊ ነጋዴዎችና” የትላልቅ የኩባንያ ባለሃብቶች ባልተናነሰ መልኩ ንግዱን እያጧጧፈው ስለሆነና፣ በተለይም ባለከፍተኛ ማዕረግ የሰራዊቱ አባላት (ባብዛኛው የትግራይ ተወላጅ የሆኑት) ይህን መሰል የቅንጦት ህይወት ዋስትና ሊሰጣቸው የሚችለው የወያኔ መንግሥት ብቻ መሆኑን ጠንቅቀው ስለሚያውቁ፣ የወያኔን ዕድሜ ለማራዘም ሲሉ ራሳቸውን ለመሰዋት ዝግጁ ናቸው ብል ማጋነን አይሆንብኝም። ወያኔም ይህንን ዕውኔታ ስለሚያውቅ በደንብ ይተማመንባቸዋል።

ሠ) አምባገነኖች ሁልጊዜ ከዕውኔታ በጣም የራቁ ናቸው። በሥልጣን ዘመናቸውም የህዝቡን የልብ ትርታና ስሜት ማዳመጥ ያልለመዱ በመሆናቸውና፣ በጃሌዎቻቸው ደግሞ ዘወትር የሚነገራቸው የአገዛዛቸው አዎንታዊ ጎኑና አስገራሚ የሆነ የኤኮኖሚ ዕድገት ብቻ ስለሆነ፣ ባገሪቷ እየተከሰተ ያለውን ነውጥና ሊያስከትል የሚችለውን አደጋ በትክክል መገምገም አይችሉም። በመሆኑም መቃብር ጫፍ እስኪደርሱ ድረስ “አንዳንድ በጥባጮች ናቸው እንጂ፣ ህዝቡማ ከልቡ ይደግፈናል” እያሉና ራሳቸውን እያታለሉ የሥልጣን ዘመናቸውን ለማራዘም የማይፈነቅሉት ድንጋይ አይኖርም። (ብዙዎች ይህንን ክስተተ ከታይታኒክ መርከብ የመስጠም ሂደት ጋር ያመሳስሉታል፥ በላይኛው ፎቅ ውዱ ሬስቶራንት ውስጥ የነበሩ ሃብታሞች በሻምፓኝ ሲራጩ፣ የመርከቡ ታችኛው ክፍል ግን በውሃ ተሞልቶ ኖሮ ደሃው ህዝብ መስጠም ጀምሮ ነበር፥ ቀስ በቀስ ግን ላይ ያሉትም ሳይታወቃቸው ከነመርከቢቷ ሰጠሙ)። ሥርዓቱ ከሥር በስብሶ ተመልሶ ማገገም የማይችልበት ደረጃ እንኳ ደርሶ እያለ፣ ላይ ያሉት ሁኔታው እንደ ድሮ እየመሰላቸው በሻምፓኝ ሲራጩ፣ መጨረሻ ላይ ሳይታወቃቸው በድንገት ይሰጥማሉ። የሚያሳስበው ግን አይቀሬው የአምባገነኖች አወዳደቅ ሳይሆን የነሱን መወገድ ተከትሎ የሚመጣው መዘዝ ነው።
ታድያ ማድረግ ያለብን ምንድነው? ከየትስ እንጀምር?

በድርድር ግጭቶችን ማስወገድና በሰላም አብሮ የመኖርን ክቡርነት ጥቅም ሁላችንም የምናውቀው ብቻ ሳይሆን ላገራችንም የምንመኘው ስለሆነ፣ ተቃዋሚ ኃይሎችን ለዚያ ዝግጁ እንዲሆኑ የሁላችንም ርብርብ ያስፈልጋል እላለሁ። ግን እንዴት አድርገን ነው ተቃዋሚ ኃይሎችንና ወያኔን ወደ አንድ ክብ የድርድር ጠረጴዛ ለማምጣት የምንችለው የሚለው ጥያቄ ደግሞ የጥያቄዎች ሁሉ እናት የሆነብን ይመስለኛል። የችግሮቻችን ውስብስብነትና አበዛዝ ብሎም መደረግ ያለበትና ማድረግ ያለብን እጅግ በጣም ብዙ ነው። የቸገረን ነገር ቢኖር ቢምቢዋም እንዳለችው፣ ከየት እንደምንጀምር ነው። አንድ መታወቅ ያለበት ዓቢይ ጉዳይ ግን ዛሬ ባገራችን በመካሄድ ላይ ያለው ህዝባዊ አመጽ፣ በፖሊቲካ ድርጅቶች ካልተመራና ካልተቀነባበረ፣ ሊያስከትል የሚችለው አላስፈላጊ የርስ በርስ ግጭት ከመቼውም ጊዜ በላይ ጎልቶ እየታየ ስለሆነ፣ ማድረግ ያለብንን ነገር በቀጠሮ ለማሳደር የማንችልበት ደረጃ ላይ መሆናችንን ከወድሁ ለማሳወቅ እሻለሁ።

ወያኔ ከተቃዋሚ ኃይሎች ጋር ለመደራደር “በገዛ ፈቃዱ ተገዷል” እንበልና፣ ቀጥሎ የሚመጣው ትልቁ ጥያቄ፣ የመደራደርያ ነጥቡ ምንድነው የሚለው ነው። ለኔ መልሱ ቀላል ነው፣ ወያኔ የፖሊቲካ ሥልጣኑን ከእውነተኛ የህዝብ ተወካዮች ጋርበዕኩልነት ይካፈላል ማለት ነው። በሌላ አነጋገር፣ የዛሬው የወያኔ አገዛዝ ሙሉ በሙሉ ተገርስሶ በምትኩ መላውን የኢትዮጵያን ህዝብን የሚወክል የሽግግር መንግሥት መቋቋምና ብሎም በህዝቡ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ዲሞክራሲያዊ የኢትዮጵያ መንግሥትን ማቋቋም ማለት ነው። አራት ነጥብ። ወያኔ እንደ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የፖሊቲካ ድርጅት፣ ከፈለገ እንደ አንድ የትግራይ ብሄር ፓርቲ፣ ካሰኘውም ደግሞ እንደ አንድ አገር ዓቀፍ ፓርቲ ራሱን አደራጅቶ ከሌሎች ጋር በእኩልነት፣ አድልዖና ጫና ሳይታከልበት፣ አዲስ በሚወጣው የምርጫ ህግ መሰረት ተወዳድሮ ያሸነፈበትን ድርሻ ይዞ በኢትዮጵያ የፖሊቲካ ሕይወት ውስጥ መካፈሉን ይቀጥላል ማለት ነው።

በመቀጠል የሚቀርበው ሌላኛው ትልቁ ጥያቄ ደግሞ፣ ከተቃዋሚ ሃይሎች ወገን የኢትዮጵያን ህዝብ/ብሄሮችን ወክለው ከወያኔ ጋር ለድርድር የሚቀርቡ እነማን ናቸውየሚለው ይሆናል። ይህ የጥያቄዎች ሁሉ እናት ይመስለኛል። በብዙ መቶ የሚቆጠሩ አገር-ዓቀፍና ብሄራዊ ድርጅቶች ባገሪቷና በውጭ አገር እንደ አሸዋ ሞልተው በፈሰሱበት ምድር፣ ማን ማንን ወክሎ ለድርድር እንደሚቀርብ ለሁላችንም ራስ ምታት ሆኖብንና መምረጥ አቅቶን፣ ወያኔ “ባገራችን ሰላም እንዲሰፍን ብዬ ለድርድር ብቀርብ፣ ተደራዳሪ አጣሁ” ብሎ ለዓለም ህዝብ በማሳወቅ ያሳፍረናል ብዬም እሰጋለሁ። የድርጅቶቹ መብዛት የችግሮቹንም ዘርፍ መብዛት ያሳያል። በደርዘን ከሚቆጠሩት አገር-ዓቀፍና ብሄር ተኮር ድርጅቶች እንዴት ተደርጎ ተደራዳሪዎችን መምረጥ እንደሚቻል በበኩሌ አንዳች ዓይነት ሂሳባዊ ፎርሙላ የለኝም፣ በትክክለኝነት ለማለት የምችለው ግን፣ ሀ) የድርድር ጠረጴዛው የዚህን ሁሉ ድርጅት ተወካዮች በተናጠል ለማስተናገድ አይችልም፣ ለ) ስለሆነም ባገር ቤትም ሆነ በውጭ አገር እየተንቀሳቀሱ የሚገኙ የፖሊቲካ ድርጅቶች ካሁኑ የጋራ ምክክር ጀምረው፣ በጋራ ነጥቦች ላይ በመስማማትና የጋራ ምክር ቤት በማቋቋም ተወካዮቻቸውን የመምረጡን አዳጋች ሥራ መጀመር አለባቸው፣ ሐ) የድርድር ነጥቦችና ብሎም የሽግግር መንግሥቱ ሰነድ ቅድመ-ዝግጅት ካሁኑ መጀመር አለበት።

እንግዲህ አገር ቤት ያሉትና ውጭ አገር ያሉትም ድርጅቶች ልዩነቶቻቸውን አቻችለው ለድርድር የሚቀርቡበትን ተወካዮቻቸውን የመምረጡን ዘዴ ፈልጎ ተግባራዊ ማድረጉን ለነርሱ እንተውና፣ እኛ እዚህ ውጭ አገር ያለነው ግለሰቦችና ኢ- ፖሊቲካዊ የሆንን ድርጅቶችስ ደግሞ ምን ማድረግ አለብንወደምለው ክፍል ስንሻገር የሚከተሉትን ታሪካዊ ግዴታችንን መጥቀስ እሻለሁ።

ሀ) በተቻለ መጠን በምንችለው መስክ ሁሉ ለተቃዋሚ ድርጅቶቹ ጥምረቱንም ለመመስረትና ተወካዮቻቸውን ለመምረጥ ብሎም ድርድሩም የተሳካ እንዲሆን ሁላችንም በየሙያችን የሚቻለውን ማዋጣት አለብን፥ በምንኖርባቸው አገራት የመረጥናቸውን የፓርላማ አባላትና የመንግሥት ባለሥልጣናትን፣ ዲፕሎማቶችንና የአለም ዓቀፍ ተቋማትን እየቀረብን ስላገራችን ዕውኔታ ማስረዳትና ማሳመን፣ በምናስተምርባቸው ተቋማትም ሁሉ ተመሳሳይ ተልዕኮ ላይ ብንሰማራ ለድርድሩ መሳካት ትልቅ አስተዋጽዎ አደረግን ብዬ እገምታለሁ። የህግ ባለሙያዎችና የፖሊቲካ ጠቢባንም የሽግግር መንግሥቱን ረቂቅ ሰነድ ማዘጋጀት ብሎም በተቃዋሚ ድርጅቶችና በሰፊው ህዝባችን ተቀባይነት እንዲያገኝ መትጋት ሌላው ታሪካዊ ግዴታ ይመስለኛል።

ለ) በሆነ ባልሆነው ከመናቆር ተቆጥበን የምንጽፋቸውና የምንናገራቸው በሙሉ ላገሪቷ ሰላምና መረጋጋትን ለማምጣት ለሚደረገው ርብርብ ዕገዛ እንዲያደርጉ መጣር አለብን። ያለፉትንና ልንመልሳቸው በማንችላቸው ጉዳዮች ላይ “በመወያየት” ጊዜ ከማጥፋት፣ ዛሬ ልንቀይር በምንችላቸው ጉዳዮች ላይ ብቻ ኃይላችንን እናስተባብር። ስብከታችንና ዲስኩራችን፣ ጭቆናን የማታስተናግደውን ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን እንዴት በጋራ ልንገነባ እንችላለን በሚለው ላይ ብቻ ማነጣጠር አለበት።

ሐ) ወያኔን ለመደራደር የሚያስገድደው ህዝባዊ ዓመጽ ነው ብለን እስከተግባባን ድረስ፣ ሁላችንም ያለንን የግልም ሆነ የቡድን የመገናኛ ዘዴ በመጠቀም ህዝቡ ባንድ ላይና ላንድ ዓላማ ባንድ ጊዜ እንዲነሳሳና በህዝባዊ ዓመጹ እንዲካፈል ማድረግ ግዴታችን ይመስለኛል። ህዝባዊ ዓመጽ ማለት ደግሞ ከመሳርያ ትግል በቅርጽም ሆነ በይዘቱ የተለይ መሆኑንና ሰላማዊ ሰልፍ ሲደረግም በሰውም ሆነ በንብረት ላይ ጉዳት እንዳያደርሱ አብሮ መድረስ ያለበት መልዕክት መሆን አለበት። አንዳንዶቻችን አሁን በማድረግ ላይ እንዳለነው፣ ካገር ቤት የሚደርሱንን መሰረተ-ቢስ የወያኔ የፕሮፖጋንዳ ወሬዎችን ዋቢ በማድረግ፣ አንዱ ህዝብ በሌላው ላይ ተነስቷል ብለን ከማናፈስ ተቆጥበን፣ በመጀመርያ ደረጃ በኢትዮጵያ ህዝቦች መካከል ፍቅር እንዲሰፍን መስበክ፣ ያንንም ደግሞ በማስታከከ ወያኔ የሥልጣን ዕድሜውን ለማራዘም በህዝቦች መካከል የጥላቻ መርዝ ከመርጨት እንደማይመለስ ለህዝባችን የተገኘውን ሁሉ አጋጣሚ ተጠቅመን ማስረዳት አለብን።

መ) ሌላው ትልቁ ሥራችን የወያኔን የከፋፍለህ ግዛ ፖሊቲካን ለማክሸፍ አንዱ ብሄር ባንዱ ላይ እንዳይነሳና የወያኔ ሰርጎ ገቦችም ህዝቡን እንዳያዘናጉ ብርቱ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው ያለመታከት ማስረዳት ነው። አለበለዚያ ዛሬ በአምቦና በምሥራቅ ሐርርጌ የአግዓዚው ጦር ያለ የሌለ ኃይሉን አሰባስቦ የኦሮሞ ወጣቶችን ሲጨፈጭፍ፣ በጎንደርና መቀሌ ያለው ህዝባችን

የተቃውሞ ድምጹን ካላሰማ፣ ዛሬ በአምቦና በነቀምቴ፣ በበደሌና በቤኒሻንጉል በግድያ ተልዕኮ ላይ የተሰማራው አሸባሪው የአግዓዚ ጦርና ሰርጎ ገብ ነፍሰ ገዳዮች፣ ነገ ደግሞ ወደ ጎንደርና መቀሌ ሄደው ተመሳሳይ ተልዕኮ ላይ መሰማራታቸው አይቀሬ ስለሆነ ከወድሁ ነቅተን ህዝባችን ክንዱን አስተባብሮ ለአንድነት መቆም እንዳለበት ማስተማር አለብን። አለበለዚያ በናዚ ጀርመን ጊዜ የኖረውና ሰባት ዓመት በጅምላው እስር ያሳለፈው ታዋቂው ፀረ-ናዚ የፕሮቴስታንት ቄስ ማርቲን ኒየምለር፣

መጀመርያ ሶሺያሊስቶችን ሲገድሉ ሶሺያሊስት አልነበርኩምና ምንም ዓይነት የተቃውሞ ድምጽ አላሰማሁም። ከዚያ የሙያ ማህበራት መሪዎችን ሲገድሉ ምንም አላልኩም፣ የሙያ ማህበር አባል አልነበርኩምና። ቀጥሎም አይሁዶችን መግደል ሲጀምሩ ዝምታን መረጥኩ፣ አይሁዳዊ አይደለሁምና። መጨረሻ ላይ እኔን ሊገድሉ መጡ፣ ያኔ ግን ለኔ ድምጹን የሚያሰማ አልነበረም፣ ለካ ባካባቢዬ የነበሩ በሙሉ ተገድለው አልቀዋልና” ያለው ደርሶብን፣ አረመኔው የአግዓዚ ጦር ተራ በተራ እየለቀመ ለሞት እስኪዳርገን ድረስ እጆቻችንንን እግሮቻችንን አጣጥፈን ከተቀምጥን፣ የምንሞተው ከንቱ ሞት ብቻ ሳይሆን በታሪክ ፊትም በግድያው ተባባሪ ሆነን እንደምንቆጠር ማወቅ ያለብን ይመስለኛል። ዳንቴም “ገሃነም ውስጥ በጣም የሚያቃጥለው ክፍል በቅድሚያ የተያዘው ህብረተሰብ ውስጥ ቀውስ መፈጠሩን እያዩ ገለልተኝነትን ለመረጡ ግለሰቦች ነው” እንዳለው ማለት ነው።

መ) በኔ ግምት ወያኔ የጥቂት የትግራይ ኤሊቶችንና የሥርዓቱ ተጠቃሚ ጀሌዎችን ጥቅም ብቻ የሚያስጠብቅ እንጂ ሰፊውን የትግራይን ህዝብ አይወክልም ባይ ነኝ። የትግራይ ህዝብ ዛሬ እንደማንኛውም የኢትዮጵያ ህዝብ ዲሞክራሲ ተነፍጎትና በድህነት የሚኖር፣ ወጣቱ እንደማንኛውም የሌላው ክልል ወጣት ሥራ አጥቶ የሚንከራተትና ህዝቡም በአጠቃላይ የመልካም አስተዳደር ሰለባ በመሆኑ፣ ወያኔን ስናወግዝ የትግራይም ህዝብ አብሮ እንዳይወቀጥ ብርቱ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን። የትግራይ ሰፊ ህዝብም ይህንን የወንድሞቹናና እህቶቹን በጎ ሃሳብ ተገንዝቦ ሰልፉን ከሌሎቹ የኢትዮጵያ ህዝቦች ጋር አስተካክሎ የወያኔን ግፍ እንዲያወግዝ መቀስቀስ አለበን።
መደምደሚያ፣

በመካሄድ ያለው ህዝባዊ ዓመጽና ፍጥነቱ፣ ቁጭ ብለን ጊዜያችንን ወስደን እንደተለመደው የተንዛዛ ውይይት ለማካሄድና የረጅም ጊዜ ዕቅድ ለማውጣት ፋታ የሚሰጠን አይመስለኝም። ሰዎች በየቦታው አንዴ በአግዓዚ ጦር፣ አለያም ራሱ ወያኔ በሚቀሰቅሰው የርስ በርስ ግጭት ሳቢያ እየተገደሉና ሁኔታው ከቁጥጥር እየወጣ ሲሆን፣ ይህንን አገር ዓቀፋዊ ነውጥ ለማርገብና ሰላም የማምጣት ግዴታ ያለበት ማዕከላዊው መንግሥት ደግሞ ከመቼውም ጊዜ በላይ ደክሞ የታየበት ታሪካዊ ወቅት ነው። የፌዴራሉ የኮሙኒኬሽን ሚኒስቴር የሚሰጠውን መግለጫ አንድ ተራ የብሮድካስቲንግ ኤጄንሲ ሥራ አስኪያጅ የሚያጣጥለው ከሆነና የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት የሚያስተላልፈውን ውሳኔ አንድ ተራ የእሥር ቤት ዘበኛ የማይቀበለው ከሆነ በርግጥም ባገሪቷ ሥልጣን በማን እጅ እንዳለም ግራ የሚያጋባ ነው። ታዲያ ማዕከላዊው መንግሥት እየተዳከመ፣ ህዝቡ የመብቱን መከበር በጠየቀ ቁጥር መልሱ ጥይት ከሆነና፣ ገዳዮቹ ደግሞ የማይጠየቁበትና ለፍርድ የማይቀርቡ ከሆነ፣ ተበደልኩ ባዩ ህዝብ በህግና ፍትህ መተማመኑን ትቶ፣ በራሱና በወገኖቹ ድጋፍ ህጋዊ ያልሆነ አፀፋውን መመለስ ይጀምራል፥ ፈረንጆች mob justice ወይም (የጅምላ ፍትህ) የሚሉት ባገሪቷ ይስፋፋና ህግና ሥርዓት ጠፍቶ ህገወጥነት ይስፋፋል። ያንን ነው መፍራት ያለብንና እንዳይከሰትም በጋራ መታገል አለብን የምለው።

ማድረግ ያለብንን በሙሉ መዘርዘር የሚቻል አይመስለኝም፣ ያም ሆኖ ግን፣ በእነዚህ ከላይ በዘረዘርኳቸው መሰረተ ሃሳቦች ከተስማማን ሌሎቹን ደግሞ እንዳመጣጣቸው ላካባቢያችን እንደሚመች አድርገን ተግባር ላይ ማዋል አለብን እላለሁ፡ ዋናው ነገር ለመሥራት ፈቃደኛ ሆኖ መገኘት ነው እንጂ የሚሰራውማ በጣም ብዙ ነው። ሰላምን ለማምጣት ከወያኔ ጋር መደራደር አስፈላጊ መሆኑንና፣ ዛሬ ወገኖቻችን መብታችን ይጠበቅልን ብለው ህጋዊ ጥያቄ ብቻ በማቅረባቸው ብቻ በጥይት ሲቆሉ እያየን፣ ሰላምን ለማምጣት ድርድር አስፈላጊ መሆኑንና ለተደራዳሪዎች ደግሞ አንዳች ዓይነት የድጋፍ ድምጽ አለማሰማት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ችግሮቹ እንዲባባሱ አስተዋጽዖ ከማድረግ ባሻገር ለግድያውም ወንጀል ተባባሪ ከመሆን ሌላ ትርጉም አይኖረውምና በጥብቅ እናስብበት ባይ ነኝ። በቸር ይግጠመን!

fredag 24. november 2017

President Abdi Mohamud of Somali Region: The Capo of Our Time

by Abdel Haq Noor
Martin Luther King once remarked that: “injustice anywhere is a threat to justice everywhere”. The Somali region of Ethiopia is by far the unfortunate land of the 21st century but yet unknown to many due to media blackout that obscures the actual state of things. Being in periphery coupled with ethnic affiliation with Somalia did not help but made matters even worse for Somalis in Ethiopia.
EPRDF’s constitution remains a mirage not only for the Somali region but the rest of the country. Hence, the main reason for the current unrest in the country. It’s plausible to suggest that the change of strategy used by EPRDF to root out the insurgency is partly attributable to the invasion of Somalia from 2006-2009. The main lesson drawn from the invasion was that to eliminate ONLF one should use the Somalis themselves. Hence, the creation of Liyu- Police.
The change of strategy not only helped the incumbent government to eliminate groups like ONLF but also succeeded in taming the people due to outright fear of their own sons and brothers-the Liyu Police. One might ask why the people couldn’t rise against the Liyu Police as they have done with the military in the past. Several reasons abound but two reasons stand out from the rest. These are: (a) the rule of engagement has significantly changed since the advent of the Liyu-Police. The Liyu-Police don’t abide by any rules whatsoever. They kill, rape, imprison, torch and displace entire villages at will and face no consequence for their deeds. This does not mean that the military is immune from doing such heinous crimes. They do. But not in such scary scale; and (b) the military is considered an alien force that came to subjugate the people. Hence, a rallying point for the insurgents to fight them. But the Liyu Police is different. Though the leadership mainly come from one sub clan, they still considered as part of the community. Rising up against them will bring intra and inter community conflict.
Abdi Iley encouraged by the praise of the generals exercised his power in the many incursions he made into the territory of Somalia proper and Somaliland and killing innocent people including elderly and children. Did the EPRDF regime cared and thus put in place mechanisms to regulate his absolute power?  Not at all! The regime thought that as long as he tamed and subdued the people, it does not matter the human cost and suffering involved. As a result, while they opt to condone his actions, they also hid the atrocities he is committing from the rest of the country and the world.
To give you a picture who Abdi Iley is, one should read the below two statements in conjunction. The first one is a saying of the Prophet of Islam (PBUH) and the second one is that of Lord Acton. The Prophet (PBUH) said:” Among that which reached the people from the words of the earlier prophethood: if you feel no shame, then do whatever you wish.” (Bukhari). Lord Acton also said “power tends to corrupt and absolute power corrupts absolutely”.
The former saying of the prophet is not a license for people to do whatever they want. But rather it constitutes a threat and a warning for the shameless person. Secondly, it will also tell us that whoever feels no shame will do whatever they wish and thus descend to low moral standing. Similarly, Lord Acton has warned us about giving a person absolute power without any check and balance.
Abdi Iley is both shameless and a man bestowed with absolute power. Now have you got a picture? Let me illustrate both in examples. Long before he came to the circles of power, Abdi used to be an electrician with elementary schooling, grade 8 to be specific. One day his wife accused him of sodomizing her to the Sharia court. He acknowledged doing it but said that it was not intentional but a slip of his shaft. He also used to beat his mother in the market place. This is the guy the EPRDF generals brought him to climb the ladders of power and assume the presidency of the regional state.
Abdi Iley neither has the education nor the experience to lead people. So, power enters into his head and corrupted him absolutely. One clear indication of this is the way he portrays himself. He wants to be referred as “Aabbe” meaning “father” and the best leader in the whole of Africa (not sure if he considers Somali region as a country). Some even went to the extent of calling him “Nabi” (i.e. prophet) and “ Tinishu Egziabher (i.e. Junior god in the Amharic language) since he has absolute power in everything except bringing rain and changing the course of the sun. He can kill, imprison, make you extremely rich or poor overnight, displace an entire village and of recent entire Oromo inhabitants of the region, but to mention few of his crimes.
Since some of his supports gave him some deity characteristics and /or prophethood and yet he claimed to be the vanguard of Islam, I want to put him to Islamic litmus test to see if he is what he claimed to be. This test is to see if he fulfills the-main-objective-of-the-Islamic Sharia. The primary objective of the Islamic law is to preserve and maintain the five necessities. These are: protection of religion, protection of human life, protection of the mind, protection of progeny, and protection of property. I will explain each one of them in relations with Abdi Iley’s action.
Protection of Religion: Abdi Iley have taken Ethiopian government blatant intervention against the religion of Islam in contravention with its constitution (Article 11 (3) that reads “The State shall not interfere in religious affairs; neither shall religion interfere in the affairs of the State”, to another new level. He is not only satisfied with the imposition of the new “version of Islam” better known as Al Ahbash but went to imprison all the prominent sheikhs, closed the Quranic schools, and stopped any religious sermon in the mosques including the commentaries of the Quran, Hadith, and Sirah (i.e. the prophet’s autobiography).
Protection of Life: Life is Allah’s gift to human, and no one has the right to trespass it, even the person himself. Human being is dignified and thus has a right to lead a decent life not only having the basic needs but also protected from humiliation, annoyance, and harm. But in Abdi Iley’s world, life loses its meaning. Mass killings and displacement are committed because certain groups belong to a clan that allegedly support ONLF. Prisons are full beyond their capacities. Prisoners die from both their injuries due to the constant beatings and starvation. What’s more, the entire region is food insecure. As a result, IDPs camps are pervasive in the region and 3.3 million (50% of the total population) are in dire need of emergency food!
Protection of the Mind: Descartes said “I think; therefore, I am”. The ability to reason, the ability to understand are properties of humanity. Islam encourages us to use our mind to discover the truth and not to blindly follow. Here in this part of Abdi Iley’s world, everyone is expected to delegate thinking to “Aabe-the father”. Non-conformity causes one to lose not only his life but also to place the life of his family in jeopardy. Let alone to become an active opposition which can cause your life or that of your family members (if you are outside the country), not posting Abdi Iley’s picture will be considered a grave mistake punishable by loss of job, contracts, or imprisonment. Civil servants are compelled to register their close family members living abroad in order for them to attend rallies organized by Abdi Iley.
Protection of Progeny: Sexual reproduction is the means that keeps human species in existence, and for that reason humans are instructed to keep their progeny by forming families through marriage. The marriage institution is considered sacred and thus protected by law. However, as explained above, Abdi Iley is not a person to respect marriage institution even before he seized the power. Coming to power only increased his lust and carnal desires. Wherever he goes, girls of all types are brought to him to satisfy his sexual needs and those of his dignitaries. Credible sources tell us that Abdi Iley has got a department within his palace that are responsible in bringing girls and women of all types to entertain his guests. What’s scary is that those guests of honor will be recorded while having intercourse. Some of the girls brought to the guests were trained in love-making skills and will guide their innocent guests to commit perversion. Abdi Iley will use the recording to blackmail these individuals as they commit obscene things. Is this one of the reasons no one from the federal government and the generals afraid to speak against Abdi Iley and his crimes against the Somalis and Oromos? Furthermore, the main prison of Jijiga better known as Jail Ogaden is a typical example of how base Abdi Iley is. Girls and women ended up in that notorious prison will end up gang-raped and as a result will come out either having babies or pregnant. Men are also said being raped in that prison a copycat crime that resembles Abu Ghraib prison in Iraq.
Protection of Property: Islam encourages work, production, and earning money and other property by lawful means. In the world of Abdi Iley, only few of his family members are allowed to trade as they controlled most of the trade in monopoly. For instance, bottled water, construction materials, such as cement and gravel, sugar and other food items are all under his brother, sister and brother in law’s control. The unfortunate thing is that your property will not be safe if you happen to be an opposition or have said wrong things about him. For instance, one of a former regional official traded insult with Abdi and Jigjiga city council found a way for paving a new road that passes via the home of this formal official, demolishing it to the ground with no compensation paid.
Do you have the picture of Abdi Iley now? Is he a guardian of Islam and humanity as he and his supporters portray him or a shameless man corrupted by absolute power? Or even more apt description is to call him a “Capo”. Victor E. Frankle in his famous book titled “Man’s Search for Meaning” aptly described Capos and how they are selected.  Capos were selected based on their level of inhumanity in treatment of other prisoners, the lower they are willing to go, the better their chance of being elected as capos. Inhumanity is the quality needed in the selection process and in case they still have shred of humanity, they are demoted quickly. Well, I think TPLF tried different “Capos” for leading Somali regional state and demoted them quickly, in maximum of two years, when they couldn’t find in these candidates what it takes to be a “capo” in Somali regional state. They found their candidate in Abdi Iley, and stuck with him for last 8 years now, and counting.
Capos and their sponsors in Hitler’s Germany were finally put to rest with the help of allied forces that recognized the risk of having such a menace in the world to their security and the all-time-truism that “injustice somewhere is injustice everywhere”. The tormentor-in-chief of Somali regional state has confined his tormenting business to Somali region or other Somali speaking areas of the horn. Naturally, finding no meaningful resistance in these parts, he needed to extend his reach, the closest target he found was Oromia regional state and Oromo nationals. If he succeeds here, others will follow. Hence, it is high time for Ethiopians to recognize tyranny anywhere in the republic is tyranny everywhere and will come back to haunt us all and jointly establish a kind of “allied forces” to resist and subdue Abdi Iley’s hand and his sponsors.
Abdel Haq Noor  is a political commentator from the Somali region of Ethiopia and he can be reached at abdelhaq.noor@gmail.com