torsdag 4. april 2013

በአማራው ላይ የዘር ማጥፋት (ጀኖሳይድ) ሲካሄድ፣ ዝም ማለት ለሕሊና የሚከብድ ነው!


በበደኖ፣ በእንቁፍቱ፣ በአረካ፣ በጂማ፣ በሆሮ ጉድሩና በሌሎቹም አካባቢዎች በተለያየ ጊዜ በተለየ ሁኔታ በአማራው ላይ ለደረሰው ግፍ ያሰማነውን ተቃውሞ፤ አሁንም በጉራፈርዳ፣ በቤኒሻንጉል ጉምዝና በሌሎችም ክልሎች በዘረኛው የወያኔ ቡድን የሚያካሂደውን የአማራን ዘር ለይቶ የማጥፋት ፋሺስታዊ ዘ
መቻ በመቃወም ድምፃችን ማሰማት አለብን።

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar