mandag 4. november 2013

የኢትዮ ምሕዳር ጋዜጠኞች መታሰር

የኢትዮ ምሕዳር ዋና አዘጋጅ ጌታቸው ወርቁ እና ዋና ስራ አስኪያጅ ጋዜጠኛ ሚልዮን ደግነው በኦሮሙያ ፖሊስ ለገጣፎ ውስጥ ታሰሩ። ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር እንደገለጸልን፣ ጋዜጠኛ ሚልዮን ባለፈው ቅዳሜ፣
Titel: Zeitungen
Schlagwörter: Äthiopien, Reporters, Zeitung, Gazeta, 
Bildbeschreibung: Verschiedene Zeitungen aus Äthiopien
Datum: 22.10.2013
Bildrechte : DW
ዋና አዘጋጅ ጌታቸው ወርቁ ደግሞ ዛሬ ነበር በቁጥጥር ስር የዋሉት። ጋዜጠኞቹ የታሰሩት በኦሮሙያ ክልል ፍንፍኔ በሚገኘው ለጋጠፎ የመሬት መቀራመት እና የመልካም አስተዳደር እጦት አለ ሲሉ ዘገባ በማውጣታቸው መሆኑን  ገልጸዋል። 

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar