በቅርቡ ታፍና ከተወሰደች በኋላ; አስገድዶ መደፈር የደረሰባት እና ህይወቷ ያለፈው ወጣት ሃና ጉዳይ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው:: ከዚሁ ጋር ተያይዞ ታዲያ የሷ ያልሆነ ፎቶ በፌስቡክ እና በአንዳንድ ድረ ገጾች ላይ እየወጣ ነው:: ይህንን የተሳሳተ ፎቶ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የሚያሰራጩ ሰዎች አሉ:: ይህ ጉዳይ በአቸኳይ መስተካከል ያለበት ይመስለናል::
አሁን ሆን ተብሎ ወይም በስህተት እየተሰራጨ ያለው ፎቶ ከአመታት በፊት አሜሪካ; በጉዲፈቻ መጥታ በአሳዳጊዎቿ ቸልተኝነት ህይወቷ ያለፈው ሃና ዊልያም ናት:: ትክክለኛውን ፎቶ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ያገኙታል::
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar