የኮምሽኑ የአስርወራትሪፖርትእንደሚያስረዳውየሐሰተኛየመሬትባለይዞታነት ሰነድበማዘጋጀትናሕጋዊቅድመሁኔታላላሟሉሰዎችየመንግስትመሬትአለአግባብበመስጠትበሶስትምርመራዎች በ12 ተጠርጣሪዎችላይምርመራአካሂዶለአቃቤሕግውሳኔአቅርቦአል፡፡
በዚህየምርመራስራበተሰበሰበውመረጃ መሰረትግምቱ ብር 203 ሚሊየን 549 ሺ144 የሆነ 155 ሺ 208 ካሬሜትርየመንግስትመሬትበግለሰቦች አለአግባብመያዙንጠቁሟል፡፡
ሆኖምይህመሬትበየትኛውክልልወይምቦታእንደሚገኝሪፖርቱአልጠቆመም፡፡ በተጨማሪምበእያንዳንዱጉዳይከብር 45 ሺእስከ 350 ሺድረስጉቦበመስጠትናበመቀበልበሃሰተኛየፍርድቤትትዕዛዝፍርደኞችንበለቀቁየፌዴራልማረሚያቤቶችመካከለኛአመራሮችእናይህንኑሐሰተኛየፍርድቤትውሳኔበገንዘብበማሰራትከማረሚያቤትአለአግባብበወጡታራሚዎችናተባባሪዎቻቸውላይምርመራተጣርቶክስእንደተመሰረተባቸውምሪፖርቱያስታውሳል፡፡
በሙሰኞችየተመዘበረንሐብትለማስመለስይቻልዘንድባለፉትአስርወራት 72 ሺ 673 ካሬሜትርመሬት፣152ተሸከርካሪዎች፣137 መኖሪያቤቶች፣3 ህንጻዎች፣ 1 ፋብሪካ፣ 320 ሚሊየንብርበጥሬገንዘብ፣ 19 ነጥብ 3ሚሊየንየሚያወጣአክስዮን፣ 18 ሚሊየንብርየሚያወጣቦንድ፣ 5 የንግድመደብሮች፣ 12 የነዳጅመጫኛቦቴዎችበፍ/ቤትትዕዛዝእንዲታገዱመደረጉንሪፖርቱጠቁሟል።
ኮሚሽኑየሚወርሳቸውንንብረቶችከማስተዳደርአቅምማነስጋርበተያያዘበተለይተሸከርካሪዎችበየቦታውበስብሰውናሳርበቅሎባቸውየሚገኙመሆኑይታወቃል፡
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar