የጋዜጣናመጽሔትአከፋፋዮችበተለይመንግሥትንየሚደግፉጋዜጣናመጽሔቶችንሆንብለውከገበያያስወጣሉበሚልከቅርብጊዜወዲህየተጠናከረትችትከመንግሥትባለሰልጣናትበመቅረብላይሲሆንበአቶሬድዋንሁሴንየሚመራውየመንግስትኮምኒኬሽንጽ/ቤትእያካሄደያለውንጥናትማጠናቀቁ ታውቋል።
ምንጮችእንደገለጹትየጋዜጣናመጽሔትአከፋፋዮችንበሕገወጥነጋዴነትከመክሰስጎንለጎንእነሱሲሰሩ የነበሩትንሥራበአነስተኛናጥቃቅንነጋዴዎችበማስተላለፍመንግስትበአከፋፋዮችአማካይነትይደርሳልያለውንአፈናለማስቀረትእንደሚቻልጥናቱይጠቁማል፡፡ይህየመንግሥትሃሳብገናከውጥኑተቃውሞእየቀረበበትየሚገኝ ሲሆን፣ በተለይየሕትመትስርጭቱንበተዘዋዋሪመንገድመንግስትለመቆጣጠር ማሰቡመንግስትየፈለገውንሲያሰራጭ፣ያልፈለገውንእንዲያፍንዕድልይሰጠዋል።
በአሁኑወቅት በገዢው ፓርቲ ልሳን በሆነው ራዲዮፋናከአከፋፋዮችጋርበተያያዘከጋዜጠኞችጋርውይይትእየተካሄደሲሆንበተለይየብሮድካስትባለስልጣንየቦርድአባልየሆኑትአቶዛዲግአብርሃብዙዎቹአከፋፋዮችሕገወጦችመሆናቸውንበመጥቀስመንግስትእርምጃለመውሰድእያጠናመሆኑንበግልጽተናግረዋል፡፡
በዚሁፕሮግራምላይአከፋፋዮቹከውጪገንዘብእየተቀበሉየተወሰኑየፕሬስውጤቶችንያፍናሉየሚሉውንጀላዎችምተደምጠዋል፡፡ ከመጪው ምርጫ ጋር በተያያዘ ገዢው ፓርቲ አይደግፉኝም የሚላቸውን ጋዜጦች በተለያዩ ወንጀሎች እየከሰሰ ከገበያ ሊያወጣቸው እየሞከረ መሆኑን መዘገባችን ይታወቃል።
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar