ከአባይ ግድብ ጋር በተያያዘ ከግብጽ የተጠናከረ ተቃውሞና ፕሮፖጋንዳ የገጠመው መንግስት በተለይ የግሉ ፕሬስስ ለግድቡ አዎንታዊ ዘገባዎችን ብቻ እንዲሰራ የሚያግባባ ውይይት አካሄደ፡፡
በውጪጉዳይሚኒስቴርአማካይነትትላንትበአዲስአበባበኢሊሊሆቴልበተካሄደውበዚሁውይይትየመንግስትናየግሉፕሬስአባላትየተጋበዙበትሲሆንዋናዓላማውበተለይየህዳሴግድብአገራዊናየህዝብአጀንዳመሆኑንበመስበክበተለይየግሉፕሬስየኢትዮጽያንመንግስትሥራብቻየሚያንቆለጻጽሱዘገባዎችንእንዲያቀርቡለማግባባትነው፡፡
የውጪጉዳይሚኒስትርዴኤታዶ/ርይናገርደሴበግብጽበኩልመጠነሰፊአፍራሽቅስቀሳእየተካሄደመሆኑንበመጥቀስየአገርውስጥሚዲያውአንድአቋምይዞይህንእንዲመክትጠይቀዋል፡፡
በዕለቱየግብጽሚዲያዎችየፖለቲካልዩነትሳይገድባቸውበአባይጉዳይተመሳሳይአቋምእንዳላቸው፣በኢትዮጽያግንግብጽንየሚጠቅሙዘገባዎችጭምርከኢንተርኔትእየተወሰዱእንደሚቀርቡናይህምከአገራዊጥቅምአንጻርጉዳትእንዳለውበመድረኩተነስቷል፡፡
በውይይቱላይበተለይየግሉፕሬስአባላት፤ መጀመሪያመንግስትበፕሬሱላይያለውየተሳሳተአመለካከትናአያያዝሊያስተካክልእንደሚገባአሳስበዋል፡፡
በየቀኑፕሬሱበባለስልጣናትእየተብጠለጠለ፣መረጃምእንዳያገኝበርተዘግቶበትበከፍተኛወከባ፣እንግልትናእስራትበደሎችእየደረሱበትእንዲንቀሳቀስናእንዲዳከምመደረጉንበመግለጽአብሮለመስራትመንግስትበቅድሚያከዚህዓይነትኢ- ሕገመንግስታዊድርጊቱእንዲቆጠብጠይቀዋል፡
አንድየውይይቱተሳታፊ “መርዶነጋሪ” እያለበኢቲቪበዶክመንተሪፊልምሲያብጠለጥለው፣በእነአቶሽመልስከማልበኩልበራዲዮፋናየይዘጉዘመቻየተከፈተበትንየግሉንፕሬስ፤ዛሬሲጨንቀው “አጋሬነህ”ማለቱአስቂኝነገርነው፡፡ስለልማትናዕድገትለማሰብቅድሚያነጻነትሊኖርህይገባል፡፡በዚህምመሰረትመጀመሪያችግራቸውንእንዲፈቱነግረናቸዋል፣ችግራቸውንሲፈቱስለአብሮናተባብሮ
መስራት፣ስለአገራዊአጀንዳጉዳይመነጋገርይቻላል”የሚልአስተያየት መስጠቱን የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ገልጻለች።
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar