ቀን አንድ ዳቦ እና ሁለት ጭልፋ ወጥ ለእራትም በተመሳሳይ ሁኔታ የሚቀርብላቸው የመከላከያ ስራዊት አባላት፣ የቀን የምግብ ፍጆታ በጀታቸው ከህግ ታራሚዎች ያነሰ ነው። ወታደሮቹ በቀን ስምንት ብር ከሃምሳ ሳንቲም በሆነ የምግብ በጅትየሚተዳደሩ ሲሆን፣ የሚቀርብላቸውን ዳቦ እንኳን ለመብላት እንደሚቼገሩ እና ለምግብ እየተባለ በየወሩ ከደሞዛቸው የሚቆረጠው ገንዘብ እንዳስመራረቸው ተናግረዋል፡፡
“እንደ ኢትዩጵያዊ አማፂ የለም ፣ “የፌድራል ፖሊስ ስኬት በእጁ ላይ ባለው ጥይት የተመሰረተ ነው እንጅ ከመሳሪያ ውጭ የተገኘ ስኬት አይደለም” የሚሉት አንዳንድ ፖሊሶች፣ ህዝቡ መሳሪያ ቢኖረው የሚያቆመው የለም ሲሉም አክለዋል ፡፡
ፖሊሶች ለሚያነሱዋቸው ቅሬታዎች መንግስት የሰጠው መልስ የለም።
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar