onsdag 19. mars 2014

ኢትዮጵያ፤ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ይዞታ

በጋምቤላ የሚኖሩ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች የዓለም ዓቀፋ ኅብረተሰብ አስፈላጊዉ ድጋፍ ካላደረገላቸዉ በቀር በረሃብና በሽታ ምክንያት ለአደጋ ሊጋለጡ እንደሚችሉ የኢትዮጵያ የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች አስተዳደር አስጠነቀቀ።
UNHCR Flüchtlingslage in Gambella Äthiopien
ተቀማጭነታችዉ አዲስ አበባ የሆነ የአስር ሃገራት አምባሳደሮች ትናንት በጋምቤላ የስደተኞቹን መጠለያ ጎብኝተዋል። በተጨማሪም በድንበር አካባቢ ያለዉን የስደተኞች ጎርፍ በቦታዉ ተዘዋዉረዉ መመልከታቸዉንም በስፍራዉ የተገኘዉ 

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar