ችሎቱ በአሸባሪነት ክስ የተመሰረተባቸው የእነ አቡበከር አህመድ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ባቀረቡዋቸው ምስክሮች ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለማክሰኞ መጋቢት 23 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ ።
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ተኛ ምድብ ችሎት በአሸባሪነት ክስ የተመሰረተባቸው የእነ አቡበከር አህመድ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ባቀረቡዋቸው ምስክሮች ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለማክሰኞ መጋቢት 23 2006ዓ ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ ።
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar