fredag 28. mars 2014

የስልክና ኢንተርኔት ክትትል የHRW ዘገባ

ሂዉማን ራይትስ ዎች ኢትዮጵያ ዉስጥ ይደረጋል ያለዉን የቴሌፎንና የኢንተርኔት ቁጥጥርና ስለላ የተመለከ ዘገባ ይፋ አደረገ።
Symbolbild Iran Cyberattacke Virus Wurm
ዘገባዉ በዉጭ ሀገር መንግስታት ቴክኒዎሎጂ እና በእነሱም ርዳታ እንዲሁም በደረሱበት እድገት ተደግፎ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚንቀሳቀሱትን ሕዝባዊ ድርጅቶች፣ ጋዜጠኞችና የተቃዉሞ ፓርቲ አባላትን፣ ተማሪዎችንና የሙያ ማኅበራት አባሎችን የኢትዮጵያ መንግስት ይከታተላል የሚል ነዉ። በዉጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያንንም እንዲሁ ተከታትሎ ስልካቸዉን በመጥለፍ፣ ኮምፕዩተራቸዉን በርብሮ የግል ምስጢራቸዉን ይከታተል በማለት ሂዉማን ራይትስ ዎች ድርጊቱን ኮንኗል።

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar