(Africa News) — The United States Senator for Florida, Marco Rubio, has waded into the recent re-arrest of Ethiopian journalists and other political prisoners, urging the Ethiopian government to release them.
Tweeting the AP report on the re-arrest, Rubio’s PressShop wrote on Friday: “Ethiopian journalist Eskinder Nega, who was recently released after 7 years in prison on false charges, was just re-arrested.
“I urge the Ethiopian government to release him and other political prisoners. #expressionNOToppresion.” The Senator joins a long list of other rights groups – local and international, piling pressure on the regime to release the detainees.
They were arrested for attending an unauthorized gathering and use of a banned national flag. The gathering in question was a welcome party for recently released prisoners in the capital of Amhara regional state, Bahir Dar.
Aside Nega, others picked up during the gathering were, Andualem Aragie, leader of Ethiopian opposition UDJ party, journalist Temesgen Desalegn and bloggers Befeqadu Hailu and Zelalem Workagegnehu.
The multiple-award winning Nega who was jailed in 2011 on terrorism charges is on record to have said he was ready to return to jail if the democracy was not respected.
“I am prepared to go back to prison. What I am not prepared to do is give up. We will continue to press and struggle for freedom of expression and democracy,” the 47-year-old said in an interview days after he was freed.
According to regulations of the Command Post overseeing the latest state of emergency declared in mid-February, people are prohibited from gatherings that do not have the approval of relevant authorities.
On the subject of the flag, the gathering used the Ethiopian plain flag, which does not have the blue disc contrary to law.
A proclamation regarding the use of the Ethiopian flag prohibits the display of the flag without the emblem at its center and those contravening the law could be sentenced to up to a year and a half in prison.
Some Ethiopian opposition groups have on several occasions expressed their displeasure with the new flag arguing that the ruling coalition, EPRDF blue disc star symbolises ethnic division.
The country is to swear in a new Prime Minister Abiy Ahmed from the protest-hit Oromia region. He takes the mantle after the resignation of Hailemariam Desalegn who quit to allow promised reforms to be pursued.



ሰሞኑን ወንበዴው ወያኔ የሽብር አዋጅ አውጥታ ማንም ሰው ምንም ነገር መናገር አይችልም ብላ ሁሉንም ዝም በማድረግ የራሷን የውንብድና ወሬ በሰፊው መንዛት ተያይዛለች፡፡ በዚሁ አጋጣሚ የክት የውንብድናና አረመኔነነት አጋሮቿን ከሞቱበት እያስነሳች ለውንብድናዋ እየተጠቀመች ነው፡፡ አሁን ላይ አብዳለች ወያኔ በምንም መልኩ ከአሸባሪነትና አረመኔነት በቀር አንደም አቅም እንደሌላት ሕዝብ ግልጽ ብሎለታል፡፡ አሁን ለሕዝብ አደጋ እየሆነ ያለው ግን በወያኔ የወሮበላ አስተሳሰብ እየተደናበረ የወያኔ ወሬ አናፋሽ የሆነው ተማርኩ የሚለው ጅላጅል ትውልድ ነው፡፡ ሰሞኑን ነጠቃ መንግስት ብላ ወሬ ጀምራለች፡፡ እድሜ ከሰጣት እንዲሁ የተጃጃለ ትውልድ 27 ዓመት በመተቱም በሽብሩም ያደነዘዘችው ትውልድ ዛሬም ወያኔን እንደ ልዩ ነገር ያያታል፡፡ የወያኔና አጋሮቿን ኢሕአዴግ ብላ የሰራችው ቡድን በአጠቃላይ መንግስት ብሎ መናገር በራሱ እጅግ መዝቀጥ ነው፡፡ መንግስት አምባ ገነን ሊሆን ይችላል ግን መንግስት ጉልበተኛ ነው እንጂ ወሮ በላ አይደለም፡፡ ወያኔ በኢትዮጵያ ምድር 27ዓመት በገዥነት ሥም መኖር መቻሏ ዋና አቅም የሆናት ሕዝብን ከሕዝብ መለያየት መቻሏ ነበር፡፡ ይን ደግሞ ብቻዋን አልነበረም ኦነግ የተባለ ሌላ አረመኔና ወንበዴ አጋሯ ነበር፡፡ ዛሬ ኢትዮጵያ ለገባችበት ምስቅልቅል ሁሉ ወያኔና ኦነግ በአንድነት ቆመው አገርን ለማፍረስ ሕዝብን ለመለያየት የቻሉትን ሁሉ አደርገዋል፡፡ አሁንም ሁለቱም በዚሁ አላማቸው ጸንተው ቆመዋል፡፡ ሰሞኑን ኦነግ የትግል አጋር ነኝ በሚል የሕዝብን ትግል በውጭ ኃይል እየተጋዘ በአገር ላይ የተነሳ ለማስመሰል ለወያኔ ለዘመናት የተጠቀመችበትን ማጃጀላ ዛሬም ለመጠቀም ይረዳት ዘንድ ምልክት ለመሆን ነበር የኦነግ የትግል አካል ነኝ ማለት ምክነያቱ፡፡ ኦነግ ኢትዮጵያ ምድር ላይ አንደም ቦታ እንደሌለ እኛ እናውቃለን፡፡ ወያኔ አንተ እንዲ በል እኔ ደግሞ በኤርትራ የሚደገፍ ቄሮ በማለት የወሬ አዚም እየነዛሁ እጨፈጭፈዋለሁ ነው፡፡ የወያኔና ኦነግ ዘላለማዊ ቃልኪዳን ይሄና ይሄ ብቻ ነው፡፡ ይህ ከአልገባን ዛሬም ገና ነን፡፡ ኦነግ በኦሮሚያ ክልል ኦሮሞን ኢላማ ለማድረግ ነው፡፡ በተመሳሳይ ግንቦት 7 የተባለው ድርጅት አማራን ኢላማ ለማድረግ ከወያኔ ጋር ውል እንደገባ ካልገባን ችግሩ ከወያኔ ሳይሆን ከራሳችን ነው፡፡ ግንቦት 7 እያደረገ ያው ኦነግ በኦሮሚያ እንደሚያደርገው ነው፡፡ ልብ በሉ አማራ እስከ ብዙ ዘመን ተገዳይ እንጂ መብትም ጠያቂ አልነበረም፡፡ አማራ ወያኔን የማስጋት እድል እየተፈጠረ ሲመጣ ግንቦት 7 የሚባል የኦነግ ተመሳሳይ ሥም አማራን ኢላማ ለማድረግ ዋና ምክነያት ሆነ፡፡ ሁለቱም በኤርትራ በኩል ነው እየታገልን ነው የሚሉት፡፡ ኤርትራ የኢትዮጵ ጠላት ተደርጋ ታይታለች፡፡ ይታያችሁ የኤርትራ ሕዝብ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላት መሆኑ ነው፡፡ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖች ያለቁበት የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ሳይቀር ግን የሻቢያና ወያኔ ቁማር ድራማ እንደሆነ አውቀናል፡፡ ኢሳያስን ያዳነው መለስ ነው እኮ ሊያውም ኢትዮጵያውያን ወታደሮች እንዲያልቁ በማድረግ፡፡ እዚህ ቁማር ውስጥ ዛሬ በአጋርነት እየተጫወቱ ያሉት ኦነግና ግንቦት7፡፡ ኦነግም ሆነ ግንቦት7 የሚባል የታጠቀ ኃይል እንደሌለማ ከወያኔ በላይ የሚያውቅ የለም፡፡ ሲጀምር ኦነግና ግንቦት7 የሚንቀሳቀሱት በወያኔ እቅድ ነው፡፡ ደምህት የተባለ የታጠቀ ቡድን አለ፡፡ ይሄ ግን ወያኔ አንድ ነገር ብትሆን ተጠባባቂ ሆኖ ታጥቆ የሚጠብቅ እንጂ ወያኔን ሊዋጋ አደለም፡፡ ልብ በሉ ሻቢያ ደምህትን እንደ መነሻ አድርጋ ወያኔ አንድ ነገር ቢሆን ከኋላ ለመታደግ ነው፡፡ ሻቢያና ወያኔ እንዲህ ነው እየቆመሩብን ያለው፡፡ ይህን አንረዳም፡፡
