tirsdag 25. april 2017

የኦጋዴን ነጻ አዉጪ ለአገር ተስፋ ሰጪ? | የሳዲቅ አህመድ ልዩ ዘገባ


ክፍል አንድ
ቆይታ ከየኦጋዴን ነጻነት ግንባር ከፍተኛ አመራር ከአቶ ሐሰን ሙዓሊም ጋር!!
ከ30 አመት በላይ በትጥቅ ትግል ዉስጥ ያለዉ የኦጋዴን ነጻ አዉጪ ግንባር ብሐራዊ ተስፋን የሰነቀ መሆኑን ይገልጻሉ። ድርጅታችን በህወሃት መራሹ ቡድን ከማእከላዊ መንግስት ተገፍቶ የወጣ ነው፣ህወሃት የራሱን አሻንጉሊቶች በክልላዊ የመንግስት መዋቅር ስር አስገብቶ የዘር ማጥፋት ወንጀልን እየፈሰመ ነዉ ሲሉ ይከሳሉ። ከሌሎች 5 በትጥቅ ከሚታገሉ ኢትዮጵያዉይን ሐይላት ጋር የኦጋዴን ነጻነት ግንባር ጥምረት እንደፈጠረ የሚያስረዱት አቶ ሐሰን ሙዓሊም ከሌሎች በትጥቅ ከሚታገሉ ቡድኖች ጋር የመጣመሩ ሒደት እንደሚቀጥል ያስረዳሉ። የኦጋዴን ነጻ አዉጪ ግንባር ነጻነትን ለሁሉም ለማምጣት በጸረ-ህወሃት ትግል መስክ የተሰማራ ከነጻነት ፈላጊዎች ጋር አብሮ የሚሰራ ተስፋ ሊጣልበት የሚገባ ድርጅት መሆኑን እቶ ሐሰን ሙዐሊም አጽንኦት ይሰጣሉ።






Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar