torsdag 14. mai 2015

የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን ያማረረው የኤሌክትሪክ መቋረጥ

ነዋሪዎች እንደሚሉት የኤሌክትሪክ መቋረጥ በዕለት ተዕለት ህይወታቸው፤ በንግድ እንዲሁም በምርት ሂደት ላይ አሉታዊ ጫና አሳድሮባቸዋል ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በበኩሉ ችግሩ በማሰራጫና በማከፋፈያ አቅም ውስንነት አንዲሁም በብልሽት ምክንያት መፈጠሩን  አስታውቋል ።
Äthiopien Solar


የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በተደጋጋሚና ለረዥም ሰዓታት አንዳንዴም ለቀናት በሚደርሰው የኤሌክትሪክ መቋረጥ መማረራቸውን አስታወቁ ። ነዋሪዎቹ እንደሚሉት የኤሌክትሪክ መቋረጥ በዕለት ተዕለት ህይወታቸው፤ በንግድ እንዲሁም በምርት ሂደት ላይ አሉታዊ ጫና አሳድሮባቸዋል ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በበኩሉ ችግሩ በማሰራጫና በማከፋፈያ አቅም ውስንነት አንዲሁም በብልሽት ምክንያት መፈጠሩን  አስታውቋል ። በበዙ ወጪም የማስፋፍትና የማሰራጫዎች የማሻሻል ሥራዎች በመከናወን ላይ መሆናቸውን ድርጅቱ ገልጿል ። 

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar