tirsdag 5. november 2013

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጉባኤ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ እስካለፈዉ ሳምንት ድረስ ባደረገዉ ጉባኤዉ የተለያዩ ዉሳኔዎች አሳልፏል።የቤተ-ክርስቲያኒቱ መሪዎች እንዳስታወቁት ለአስራ-አንድ ቀናት የተደረገዉ ጉባኤ ያሳለፋቸዉ ዉሳኔዎች የቤተ-ክርስቲያኒቱን አሠራራር ለማሻሻል የሚጠቅሙ ናቸዉ።
Titel: 3. Äthiopisch- Orthodoxe Kirche Synod Gipfel
Autor: Getachew Tedla HG (Amharische Red. Korri. aus Addis Abeba)
የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ባለሥልጣናቱን አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar