fredag 11. april 2014

የኢትዮጵያ ምርጫና የሸንጎ መግለጫ

በሸንጎዉ መግለጫ መሠረት ነፃ ምርጫ ለማድረግ እስመራጭ ኮሚሽን፤መገናኛ ዘዴዎች፤ፍርድ ቤቶች፤ ሕግና ፀጥታ አስከባሪዎች ገለልተኛ መሆን አለባቸዉ
በመጪዉ ዓመት (2007) ኢትዮጵያ ዉስጥ ሊደረግ የታቀደዉ ምርጫ ነፃና ፍትሕዊ እንዲሆን የሚመለከታቸዉ አካላት አስፈላጊዉን ዝግጅት ካሁኑ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ ጠየቀ።ርዕሠ-መንበሩን ሰሜን አሜሪካ ያደረገዉ ሸንጎ አንደሚለዉ ምርጫዉን ነፃ፤ ፍትሐዊና ሁሉን አሳታፊ ለማድረግ ገዢዉ ፓርቲ ኢሕአዴግ፤ተቃዋሚ ፓርቲዎችና ሕዝቡ የየበኩላቸዉን ሐላፊነት መወጣት አለባቸዉ።በሸንጎዉ መግለጫ መሠረት ነፃ ምርጫ ለማድረግ እስመራጭ ኮሚሽን፤መገናኛ ዘዴዎች፤ፍርድ ቤቶች፤ ሕግና ፀጥታ አስከባሪዎች ገለልተኛ መሆን አለባቸዉ።

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar