fredag 1. august 2014

ኢትዮጵያ የሥልክና የኢንተርኔት ችግር

የሐገሪቱን የሥልክና የኢንተርኔት አግልግሎት በብቸኝነት የሚቆጣጠረዉ ኢትዮ-ቴሌኮም በየጊዜዉ ለሚነሱት ወቀሳዎችና ለሚፈጠሩት ችግሮች ምክንያት የሚላቸዉን ቴክኒካዊ ሠበቦች መደርደሩ አልቀረም።ችግሩ ግን የመቃለል እዝማሚያ አልታየበትም።
Panic Button App von Amnesty International
 
 
የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን የሚሠጠዉ የሥልክና የኢንተርኔት አገልግሎት እጅግ ደከማ።በየጊዜዉ የሚቆራረጥናአንዳዴም ጨርሶ የሚጠፋ ወይም የሚቆረጥበመሆኑ ተገልጋዩ ሕዝብ የዐለት ከዕለት እንቅስቃሴ በተለይ ግንኙነቱ መታወኩን በየጊዜዉ እየገለጠ ነዉ።የሐገሪቱን የሥልክና የኢንተርኔት አግልግሎት በብቸኝነት የሚቆጣጠረዉ ኢትዮ-ቴሌኮም በየጊዜዉ ለሚነሱት ወቀሳዎችና ለሚፈጠሩት ችግሮች ምክንያት የሚላቸዉን ቴክኒካዊ ሠበቦች መደርደሩ አልቀረም።ችግሩ ግን የመቃለል እዝማሚያ አልታየበትም።

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar