fredag 5. september 2014

የለገጣፎ ነዋሪዎች በ10 ቀን ውስጥ ቤታቸውን እንዲያፈርሱ መታዘዛቸውን ነገረ ኢትዮጵያ ዘገበ

ለገጣፎ ውስጥ በሶስት ጎጦች የሚኖሩ ዜጎች በ10 ቀን ውስጥ ቤታቸውን እንዲያፈርሱ መታዘዛቸውን ጋዜጣው
የትእዛዝ ወረቀቱን በማያያዝ ያሰፈረው ዜና ያማለክታል፡፡ጎራጎጭ፣ዳሌናድሬበተባሉትሶስትጎጦችእስከ 23 ሺህህዝብእንደሚኖርባቸው
ነዋሪዎቹ ለጋዜጣው ዘጋቢ ተናግረዋል። “የሰንዳፋወረዳሰራተኛናማህበራዊጉዳይጽ/ቤት ማህተም አስቀርጾ የመረዳጃ እድር ማቋቋሙን፣ ለመብራትኃይልአንድሚሊዮንያህልገንዘብከፍለውትራንስፎርመርለማስተከልእየተጠባበቁመሆናቸውንና፣የውሃናሌሎችተቋማት
ህጋዊለሆነአካልየሚሰጡትንአገልግሎትከፍለውእያገኙእንደቆዩበመግለጽየሚኖሩበትአካባቢህገወጥአለመሆኑንበመግለጽ እየተከራከሩ
ቆይተዋል። እንደጋዜጣው ዘገባ  ነሃሴ 26 ተጻፈየተባለናከፊንፊኔልዩዙሪያ  በረህወረዳ   የመሬትአስተዳደርጽ/ቤትእንደሆነ
የሚገልጽፊርማየሌለውደብዳቤ  ማምነታቸው በውል ያልተለየ ሰዎች ነሃሴ 30 ለጥፈውመሄዳቸውንነዋሪዎቹገልጸዋል፡፡
በደብዳቤውም ላይ ‹‹በዚህቦታየሰፈራችሁሰዎችቦታውየእርሻቦታስለሆነቤታችሁንአፍርሳችሁእንድትለቁ፡፡ይህንካላደረጋችሁአፍራሽ
ግብረሃይልልከንአስፈርሰንመሬቱንወደመሬትባንክእንዲገባእናደርጋለን ›› የሚልመሆኑንነዋሪዎች ገልጸዋል።
በሌላ ዜና ደግሞ  የቀድሞፕሬዚደንትግርማወ./ጊዮርጊስበዚህዓመት መጀመሪያየተኩትፕሬዚደንትዶ/ርሙላቱተሾመለሕዝብየገቡትንቃል
የአዲስአበባከተማአስተዳደርሳይፈጽም ቀረ፡፡ ዶ/ርሙላቱበገዥውፓርቲለፕሬዚደንትነትከተመረጡበኃላመስከረም 27 ቀን
2006 ዓ.ምለፓርላማውባደረጉት ንግግርመንግሥትበዚህዓመትሊያከናውንናሊያስፈጽምካሰባቸውፕሮጀክቶችአንዱበሆነው
የቤቶችግንባታ 74ሺህ
ያህልቤቶችለተጠቃሚዎችእንደሚተላለፉይፋቢያደርጉምዓመቱሊጠናቀቅከሳምንትያነሰዕድሜበቀረውበዚህ
ወቅትይህየፕሬዚደንቱቃልተግባራዊሊሆንእንዳልቻለከአስተዳደሩየተገኘመረጃጠቁሟል፡፡
ፕሬዚደንቱበወቅቱለኢትዮጵያሕዝብበቀጥታየቴሌቪዥንስርጭትየተላለፈውንየፓርላማንግግራቸው 95ሺህያህል
ቤቶችግንባታእየተካሄደመሆኑንከዚህውስጥ 21ሺህያህሉለተጠቃሚዎችመተላለፉንጠቅሰውቀሪው 74ሺህቤቶች
በዚህዓመትለተጠቃሚዎችእንደሚተላለፍይፋአድርገዋል፡፡
የአዲስአበባከተማአስተዳደርግንቤቶችመሠረተልማትአልተሟላላቸውምበሚልሰበብግንባታውንለምርጫድጋፍ
ማሰባሰቢያለማድረግዕጣውከመጪውዓመትታህሳስወርበሃላበተከታታይለማውጣትማቀዱታውቋል፡፡

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar