tirsdag 9. september 2014

የቀድሞው የጋምቤላ መሪ በክልሉ ለደረሰው ጭፍጨፋ የህወሃት ባለስልጣናትን ተጠያቂ አደረጉ

አቶ ኦሞድ ኦባንግ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ 400
ሰዎች የተገደሉበት የጋምቤላወኢ ጭፍጨፋ እንዴት እንደተከናወነ በዝርዝር አስረድተዋል።
የህወሃት ከፍተኛ ባለስልጣን የሆኑት አቶ አባይ ጸሃየ ግድያውን በተመለከተ ከፍተኛ ሚና ተጫውተዋል።
በክልሉ ስለሚፈጸመው ሙስናና የመሬት ወረራ የቀድሞው ባለስልጣን በዝርዝር ገልጸዋል። አቶ አዲሱ ለገሰ
በቅርቡ ባወጡት ጽሁፍ በጋምቤላ ለኢህአዴግ ታማኝ የሆነ ሰው ለማግኘት እንዳልተቻለ ገልጸው ነበር።
አቶ ኦሞድ ውጭ አገርከወጡ በሁዋላ ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ ይህ የመጀመሪያ ጊዜያቸው ነው። የቀድሞው ባለስልጣን ከክልል ፕሬዚዳንትነታቸው ከወረዱ በሁዋላ የፌደራል ጉዳዮች ም/ል ሚኒስትር ሆነው ሰርተዋል።

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar