lørdag 11. oktober 2014

“አሻራ” መጽሄት ልዩ ዕትም

Ashara Magazine special edition
አንዳርጋቸው ጽጌ ልዩ የኢትዮጵያ አፈር
…የአንዳርጋቸው ጠላፊዎችና አሳሪዎች የጀግና መንፈስ የላቸውም እንጂ በክብር የሚጠብቁት ልዩ እንቋቸው በሆነም ነበር። ሚኒልክ የጎጃሙን ንጉስ ምርኮኛቸውን የተንከባከቧቸው በክብር በመጠበቅ ነበር። …ከጸጋዬ ገብረ መድህን አርአያ
የመለስ ጂዮ-እስትራቴጂ ”ትሩፋቶች” እና አዲሱ ቀዝቃዛ ጦርነት በአፍሪካ ቀንድ
… በቀይ ባህር ”ጠረፋችን” ዛሬ ኢራኖችም እስራኤሎችም አሉ ተብሏል። አጃኢብ! የሚያሰኘው ግን ኤርትራ ሁለቱን ተፈላላጊ ጠላቶች ጎን ለጎን ማስተናገድ መቻሏ ነው። …
ዮሱፍ ያሲን (ኖርዌይ-ኦስሎ)
ስቆቃ በወያኔ እስር ቤቶች
…በአፍና አፍንጫቸው አካባቢም እንዲሁ ደም ፈሷቸዋል። “እራሳቸውን ሰቅለው ገደሉ” የተባሉት የአቶ አበራ አስከሬን ያረጋገጠው አሟሟት ይህን የመሰለ ነበር። … ከወንድማገኝ ጋሹ ( ለንደን)
አሸባሪ ብዕሮች
… “ለመሆኑ ሰርካለም ፋሲል ላይ ለምን እንዲህ ጨከኑባት? ” የሚል ነበር የማርቲን ጥያቄ። እኝህ ታላቅ ሰው ይህን ጥያቄ ለምን እንዳነሱልኝ አሁን ነው
የተገለጠልኝ።… ክንፉ አሰፋ (አምስተርዳም)

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar