mandag 13. oktober 2014

አቶ ገብሩ አሥራት ወያኔ የኢሕአፓ መሪዎችን ስለመግደሏ በአሜሪካ ድምጽ በሰጡት ቃለ መጠይቅ አስተያየት ከአሲም ድረ-ገጽ

አቶ ገብሩ አሥራት፣ የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ አንጋፋ ታጋይ፣ የቀድሞ የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንትና የድርጅቱ ሥራ አስፈጻሚ የነበሩ፤ ወያኔ ለሁለት ከተከፈለም በኋላ የዓረና ትግራይ ለዴሞድራሲና ሉዓላዊነት መሥራችና ሊቀመንበር እንዲሁም የአንድነት ግንባር ሥራ አስፈጻሚ በቅርቡ “ሉዓላዊነትና ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ የጻፉትን መጽሐፍ ለማስተዋወቅ በአሜሪካ ድምጽ የአማርኛ ዝግጅት ክፍል አቅራቢ በሆነቸው ወ/ሮ አዳነች ፍሥሃዬ የመጀመሪያው ቃለ መጠይቅ ላይ የኢሕአፓ አመራር አባላት መገደላቸውን ማመናቸውን አስመልክቶ የአሲም ድረ-ገጽ ይህንኑ አስመልክቶ እነሆ ርዕሰ አንቀጽ አውጥቷል።

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar