lørdag 26. oktober 2013

ኢጣልያ፤ 700 ስደተኞች ከሞት ተረፉ









በሌላ በኩል፤ የአዉሮፓ ሕብረት ስለ ሕገ ወጥ ስደተኛ ጉዳይ እየመከረ ባለበት፤ በአሁኑ ወቅት፤ ዛሬ በኢጣልያዋ ሲሲሊያ የባህር በር 700 ስደተኞች በባህር ወሰን ጠባቂዎች ከሞት  መትረፋቸዉ ተነገረ። የባህር ወሰን ጠባቂ ጓዶች 700 ዎቹን ስደተኞች በ24 ሰዓታት ጊዜ ዉስጥ ከአምስት የተለያዩ ጀልባዎች ማዳን ችለዋል። የባህር ድንበር ጠባቂዎች ከታደጓቸው ስደተኞች መካከል አብዛኞቹ ኤርትራዉያን መሃናቸው ተዘግቧል 

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar