torsdag 31. oktober 2013

የአንድነት ፓርቲ አቤቱታ


አንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ በአጭሩ አንድነት፤ ባለፉት ሁለት ዓመታት አባሎቼ ላይ ግድያና ወከባ ተፈጽሟል ማለቱን አዣንስ ፍራንስ ፕረስ ከአዲስ አበባ ዘገበ። የፓርቲዉ ሊቀመንበር ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳን የጠቀሰዉ ዘገባ በደቡብ ኢትዮጵያ የፓርቲዉ አባላት ላይ ግድያ መፈጸሙን ከ150 በላይም ወከባ፤ ያል ክስ እስራት እንደደረሰባቸዉ መግለጻቸዉን አመልክቷል። የኢትዮጵያ መንግስት የተባለዉን ዘገባ አለመመልከቱን መግለፁንም ዘገባዉ ጨምሮ ገልጿል። 

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar