torsdag 31. oktober 2013

ደቡብ ወሎ ወረባቦ በእሳት እየወደመች ነው



ደቡብ ወሎ ወረባቦ በመንግስት ቅጥረኛ ተላላኪወች እና ከወገናቸው ጋር በቆሙ ( ከስርዓቱ ባፈነገጡ ) ምልሻወች በተነሳ ግጭት እንዱ የመንግስት ተወካይ በሌላኛው መኖሪያ ቤት ላይ በለኮሰው እሳት ቃጠሎ ተነስቶ ብዙ ጉዳት እየደረሰ ነው ;

ዛሬ ከቀኑ 7 ሳሃት ጀምሮ በወረባቦ ከተማ በቀበሌ ፩፪ ልዩ ስሙ ማሊ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የተነሳው እሳት ብዙ መኖሪያ ቤቶቺን ,የቀንድ እና የጋማ ከብቶችን የፈጀ ሲሆን እስካሁን ድረስ ከ ፪፭ በላይ መኖሪያ ቤቶች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል , እሳቱን ለማጥፋት ብቂ ኃይል ስላልነበረ እስካሁን በከፍተኛ ፍጥነት ወደሌላ አካባቢ በመስፋፋት ላይ ይገኛል ::

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar