torsdag 24. oktober 2013

የአረና ትግራይ ቅሬታ



 አረና ትግራይ በተለያዩ ዞኖች በአባሎቹ ላይ ድብደባ እና እስራት እየተፈፀመባቸው እንደሆነ ገልጿል። ድርጅቱ በፅሑፍ ባወጣው መግለጫ እና ለዶቸ ቬለ በሰጠው ተጨማሪ ማብራሪያ አረናን ለማዳከምና አሻንጉሊት ፓርቲ እንዲሆን ለማድረግ ጫና እና ወከባው ቀጥሏል ብሏል።
አረና ትግራይ በተለያዩ ዞኖች በአባሎቹ ላይ ድብደባ እና እስራት እየተፈፀመባቸው እንደሆነ ገልጿል። ድርጅቱ በፅሑፍ ባወጣው መግለጫ እና ለዶቸ ቬለ በሰጠው ተጨማሪ ማብራሪያ አረናን ለማዳከምና አሻንጉሊት ፓርቲ እንዲሆን ለማድረግ ጫና እና ወከባው ቀጥሏል ብሏል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር በበኩላቸው ወንጀል ፈፅመው ካልሆነ በስተቀር በፖለቲካ ፓርቲ አባልነት የሚታሰር የለም ማለታቸውን የአዲስ አበባ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር በጥንቅሩ ጠቅሷል።

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar